ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ የ17ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ለሌላ ተስተካካይ መርሐ ግብር ተዘዋወሩ Feven Bishaw Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በ17ኛ ሳምንት ሊካሄዱ የነበሩ ቀሪ ጨዋታዎች ለሌላ ተሰተካካይ መርሐ ግብር ተዘዋውረዋል። በፕሪሚየር ሊጉ 2015 በ17ኛ ሳምንት በድሬዳዋ ስታዲየም ቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ.ም የመጀመሪያ ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስልጠና የወጣቶችን አንድነት የሚያስተሳስር መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስልጠና የወጣቶችን አንድነት የሚያስተሳስር እና ሀገራዊ አንድነትን የሚያጎለብት መሆኑ ተገለፀ፡፡ ከመጋቢት 3 እስከ 11 ቀን 2015 ዓ.ም "በወጣቶች አቅም የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ይረጋገጣል"…
የሀገር ውስጥ ዜና በልማታዊ ሴፍቲኔት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረግ ተችሏል – የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር Alemayehu Geremew Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በልማታዊ ሴፍቲኔት ከ2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረግ መቻሉን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ እስካሁን በልማታዊ የሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት በተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች መድረስ መቻሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው ቀጣናዊ የፍልሰት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው ቀጣናዊ የፍልሰት ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው መክፈቻ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ አሰግድ ጌታቸው÷ ኢትዮጵያ ለዜጎች በሀገር ውስጥ የስራ እድልን በመፍጠር ስደትን ለመከላከል እያከናወነች ያለውን ተግባር አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማሮ እና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች ከ223 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል ተባለ Mikias Ayele Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል አማሮ እና ቡርጂ ልዩ ወረዳዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ223 ሺህ ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለፀ፡፡ የአማሮ ልዩ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሃላፊ ፍፁም አራጋው ለፋና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ሁለት ክሩዝ ሚሳኤሎች አስወነጨፈች Alemayehu Geremew Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ እና አሜሪካ ጥምር ወታደራዊ ልምምድ ሊጀምሩ በተዘጋጁበት ዋዜማ ሰሜን ኮሪያ ሁለት ሚሳኤሎችን ማስወንጨፏ ተሰማ፡፡ ሚሳኤሎቹ የኒውክሌር አረር የመሸከም ዐቅም ያላቸው መሆናቸውን ሬውተርስ በዘገባው አመላክቷል። ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ለአፍሪካ አባል ሀገራት የሚያደርገው ድጋፍ ይገመገማል። ጉባኤው ከዛሬ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድር አሸናፊ ሆነ Melaku Gedif Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድርን አሸንፏል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖላንድ ህክምና ቡድን ለ2ኛ ጊዜ ሲያከናውን የነበረውን የነጻ ህክምና አገልግሎት አጠናቀቀ Melaku Gedif Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ የፖላንድ ህክምና ቡድን ለሁለተኛ ጊዜ ከየካቲት 17 እስከ 26ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በጥቁር አንበሳ እና በጦር ሃይሎች ስፔሻይዝድ ሆስፒታል ሲያከናውን የነበረውን የነጻ ህክምና አገልግሎት አጠናቅቋል። 31 የበጎ ፍቃደኛ የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሂዳል Melaku Gedif Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍ ለመገምገም ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ መጋቢት አራት ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ያካሂዳል። ኤጀንሲው ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍና…