የሀገር ውስጥ ዜና በሸገር ኢንተርፕርነርስ ማህበር ከ397 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት ማፍራት መቻሉ ተገለፀ Shambel Mihret Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ኢንተርፕርነርስ ማህበር ከ397 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት ማፍራት መቻሉ ተገለፀ፡፡ ማህበሩ 3ኛ አመታዊ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የፌዴራልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ52 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል- ግብርና ሚኒስቴር Shambel Mihret Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ ዓመት በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ52 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች፣የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በኦሮሚያ ክልል…
ጤና በትራኮማ ምክንያት የሚከሰትን ዐይነ ስውርነት ለመከላከል የሚያስችል ንቅናቄ ተጀመረ Shambel Mihret Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራኮማ በሽታ ምክንያት የሚከሰትን ዐይነ ስውርነት ለመከላከል እና ለማከም የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ በባህርዳር ከተማ ተጀመረ። በንቅናቄው የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ በትራኮማ በሽታ ምክንያት የዐይን ቆብ ፀጉር በመቀልበስ ለዐይነ ስውርነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የግማሽ ማራቶን ውድድር በደብረ ብርሃን ተካሄደ Shambel Mihret Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሄደ። በውድድሩ ከሁለት ክልሎች 12 ክለቦች እና ተቋማት እንዲሁም በግል የሚወዳደሩ አትሌቶችን ጨምሮ በወንድ 190፣ በሴት 96 በድምሩ 286 አትሌቶች መሳተፋቸውን የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መልካቸውን እየቀየሩ የመጡ ሥጋቶችን የሚመክቱ ሥምሪቶች እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Mar 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መልካቸውን እየቀየሩ የመጡና ተለዋዋጭ የሆኑ ሀገራዊ የደኅንነት ሥጋቶችን የሚመክቱ የእቅድ ክለሳዎች በማድረግ ሥምሪት እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡ አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ የበጀት ዓመቱን የስድስት ወር የሥራ…
የዜና ቪዲዮዎች ፋታ የሌለው የሩሲያ የሚሳይል ጥቃት በዩክሬኗ ባክሙት Amare Asrat Mar 11, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=oR0H0Nkc_cg
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ በህገወጥ መንገድ ሲጓጓዙ የነበሩ ሸጉጦች ተያዙ Mikias Ayele Mar 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊሰ መምሪያ በቧንቧ ወሃ ክፍለ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበሩ ሸጉጦች መያዛቸውን የከተማው ፖሊሰ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር አሳምነዉ ሙላት እንደገለጹት ፥ ከብሔራዊ የመረጃና ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ለሚደረግ ድጋፍ በቡድንም ሆነ በተናጠል መሰብሰብ እንደማይፈቀድ የክልሉ መንግስት አሳሰበ Meseret Awoke Mar 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ድጋፍ ለማድረግ በቡድንም ሆነ በተናጠል መሰብሰብ እንደማይፈቀድ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አሳሰበ፡፡ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉዳዩ ላይ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የዋጋ ግሽበትን ለመከላከል የአጭርና የረጅም ጊዜ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ Mikias Ayele Mar 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የዋጋ ግሽበትን ለመከላከል የአጭርና የረጅም ጊዜ እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ተናገሩ፡፡ በዋጋ ግሽበት ዙሪያ የተሰሩ ጥናቶች ምርምሮች የሚቀርቡበት የምርምር ጉባዔ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ለማጠናከር የተለያዩ ሥራዎች እየሰራች መሆኑን አስታወቀች Mikias Ayele Mar 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ፈረንሳይ ወዳጅነትን ይበልጥ አጠናክሮ ለመቀጠል የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ ገለጹ፡፡ ለ125 ዓመታት የዘለቀው የሁለቱ አገሮች ወዳጅነት ዘንድሮ ዓመቱን ሙሉ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ሲከበር ቆይቶ…