Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን መረጋጋት እና ሰላም ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን መረጋጋት እና ሰላም ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ÷ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና ከተቀዳሚ…

87 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 87 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ኤምባሲው ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረገው፡፡ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት…

በመስኖ ሊለማ የሚችል ከ3 ሚሊየን በላይ ሔክታር መሬት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስድስት ክልሎች 3 ሚሊየን 88 ሺህ 395 ሄክታር ጥልቅ ባልሆነ የከርሰ ምድር ውኃ መስኖ ሊለማ የሚችል መሬት መለየቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ መሬቱ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ትግራይ፣ ሐረሪ እና ቤኒሻንጉል…

የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ከዩ ኤስ ኤድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ  

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤድ) የሥራ ኃላፊዎች ጋር በግብርናው ዘርፍ ላይ በትብብር ለመስራት ተወያዩ፡፡   ሚኒስትሩ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት÷ ሚኒስቴሩ ግብርናውን

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የ6 ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው፡፡   የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፥ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛ ጉባኤው ያሳለፋቸውን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለዓመቱ ምርጥ የማይዋዥቅ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ሽልማት የመጨረሻ ዕጩ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 "በአፍሪካ ቀጠና የዓመቱ ምርጥ የማይዋዥቅ የጭነት አገልግሎት የሚሠጡ አየር መንገዶች ሽልማት" ተርታ የፍጻሜ ዝርዝር ውስጥ መካተቱ ተገለጸ፡፡ በተጨማሪም "የዓመቱ ምርጥ የማይዋዥቅ የጭነት አገልግሎት የሚሠጡ አየር…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ለጋራ ጥቅም በቅርበት ለመስራት ምንጊዜም ዝግጁ ናት – የቻይና የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ለጋራ ጥቅም በቅርበት ለመስራት ምንጊዜም ዝግጁ ናት ሲሉ የቻይና የአፍሪካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር ው ፔንግ ተናገሩ፡፡ በቻይና የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈራ ደርበው የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ…

አልጋ ወራሽ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ የሱልጣንነት ሲመት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጋ ወራሽ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ የሱልጣንነት በዓለ ሲመት ሥነ- ሥርዓት በአፋር ክልል አሳይታ ከተማ ተካሂዷል። የቀድሞ የአፋር ሱልጣኔት መሪ ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ ከዓመታት በፊት ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ነው ወንድማቸው ሱልጣን አህመድ…

95ኛው የኦስካር ሽልማት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 95ኛው የኦስካር ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በሎስአንጀለስ ካሊፎርኒያ ተካሂዷል፡፡ “ኤቭሪ ቲንግ ኤቭሪ ዌር ኦል አት ዋንስ” የተሰኘው የሣይንስ ፊክሽን ፊልም እና በጀርመንኛ ቋንቋ የቀረበው የጦርነት ታሪክ ያለው ፊልም “ኦል ኳይት ኦን ዘ ዌስተርን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁባ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…