በአዲስ አበባ ለመሰረተ ልማት በተቆፈረ ጉድጓድ በታቆረ ውኃ ሲዋኝ የነበረ ወጣት ሕይወቱ አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለመሰረተ ልማት በተቆፈረ ጉድጓድ በታቆረ ውኃ ሲዋኝ የነበረ ወጣት ሕይወቱ ማለፉን የእሳትና ድንገተኛ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…