የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጠቅላላ ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ጉብኝት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ሕብረት ጠቅላላ ጉባዔ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡
ከ14 የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የተውጣጣው ልዑክ አባላት ÷ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ…