Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። በአፍሪካ ህብረት 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ…

የደቡብ ክልል አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በክልሉ ሌብነትን እና ብልሹ አሠራርን መታገል የሚያስችል አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቁመዋል፡፡ በየደረጃው የሚፈፀመውን ሌብነት እና ብልሹ አሠራር በመታገል ረገድ የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ…

ሕግ የማስከበር ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ ኃይሉ መስዋዕትነት እና በሕዝቡ ቀና ተባባሪነት እየሰከነ የመጣው ሰላማችንን ወደ ኋላ ለመመለስ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ለመቆጣጠር የሚያከናወነው ሕግ የማስከበር ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ሰሞኑን በአዲስ…

በተናጠል ጎልተን ለመታየት ሳይሆን በጋራ ለማበብ ልባችን የቀና አዕምሯችን የሚያስተውል ሊሆን ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተናጠል ጎልተን ለመታየት ሳይሆን በጋራ ለማበብ ልባችን የቀና አዕምሯችን የሚያስተውል ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዋሳ እየተከበረ በሚገኘው 17ኛው የብሔሮች፣…

ብዝሃነትን ያከበረ የፌዴራል ስርዓት ለመገንባት በተቀናጀ መልኩ የተጀመረውን ስራ ማጠናከር ይገባል- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብዝሃነትን ያከበረ የፌዴራል ስርዓት ለመገንባት በተቀናጀ መልኩ የተጀመረውን ስራ ማጠናከር እንደሚገባ የፌዴሬሽም ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። አቶ አገኘሁ ተሻገር በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል…

1ሺህ 20 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1ሺህ 20 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገልጿል፡፡ በዚህም ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ ዜጎች መካከል አስራ አንዱ እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ…

17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሀዋሳ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ “ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም!” በሚል መሪ ቃል ነው በሀዋሳ ስታዲየም በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው፡፡…

የጋራ ቤታችንን በጋራ እንጠብቅ – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድኅነትን ታሪክ ለማድረግ በጋራ ርብርብ እያደረግን የሁላችንንም ቤት ኢትዮጵያን በጋራ እንጠብቅ ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደስታ በ17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ባደረጉት…

ዋልታ ረገጥ አስተሳሰብና ፖለቲካን መሸቀጥ ኢትዮጵያን ጉልበት የሚያሳጣት ብቻ ሳይሆን የሚበትን የአንድነት ፀር ነው – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ረገጥ አስተሳሰብ እና ፖለቲካን መሸቀጥ ኢትዮጵያን ጉልበት የሚያሳጣት ብቻ ሳይሆን የሚበትን የአንድነት ፀር ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኑኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ሕብረ…

የሩሲያ ኤምባሲ የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መፃሕፍት ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መፃሕፍት ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት አበረከተ። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር  ኢቪግኒ ተርዮክኢን  ጨምሮ ሌሎች የኤምባሲው ተወካዮች በተገኙበት መፃሕፍቶቹ ለአብርሆት ቤተ መፃሕፍት ተበርክተዋል።…