Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር አን ቤት ቲቪንሪምን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ አን ቤት ቲቪንሪምን በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች በተመድ በአደጋ ጊዜ ስለሚኖር የትምርህት ሁኔታ ዓለም አቀፍ ፈንድ እና…

ኅብረ ብሔራዊነታችን የአይበገሬነታችን ምንጭ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን የአይበገሬነታችን ምንጭ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡   የመግለጫው…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ በሀዋሳ ሲምፖዚየም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ በሐዋሳ ሲምፖዚየም ተካሂዷል፡፡ በሲምፖዚየሙ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራን፣ የፖለቲካ ፖርቲዎች፣ የሃይማኖት ተቋማት እና የሲቪክ ማኅበራት ተሳትፈዋል፡፡…

በብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከንቲባዎችና የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሐዋሳ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት ነገ በሚከበረው 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ፣ ከንቲባዎችና የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሐዋሳ ከተማ መግባት ጀምረዋል። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

ኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ ቆርጣ ተነስታለች – በፋኦ የአፍሪካ ተወካይ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ሥራ ማሳደግ የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ ቆርጣ ተነስታለች ሲሉ በዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የአፍሪካ ተወካይ ዶ/ር አበበ ኃይለገብርዔል ተናገሩ፡፡ ተወካዩ ግብርና ሚኒስቴር“ለበለጠ ውጤት…

ኤደን ሀዛርድ ከቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን በሪያል ማድሪድ እየተጫወተ የሚገኘው ኤደን ሀዛርድ ከቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል፡፡ ቤልጂየም በጊዜ ከዓለም ዋንጫው መሰናበቷን ተከትሎ ነው ኤደን ሀዛርድ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ያገለለው፡፡ የ31 ዓመቱ ሀዛርድ…

ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስቴር ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ አደረገ፡፡ የውኃ መሳቢያ ፓምፖቹን የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ለኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስረክበዋል፡፡ ኢንጂኒየር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አምስት አባላት ያሉት የፀ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ፡፡ የጸረ ሙስና ኮሚቴ አባላቱም÷ ወ/ሮ ሊድያ ግርማ የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ፣ አቶ ጀማል ረዲ የአዲስ አበባ…

ነገ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በሐዋሳ ከተማ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ከፌዴራል እና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች…