የተለያዩ ሚኒስትሮች በቦረና የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች በቦረና ዞን የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም በመንግስት እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝት መርሐ ግብሩ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ፣ የሴቶችና ማህበራዊ…