የሀገር ውስጥ ዜና አራት የስኳር ፋብሪካዎች ወደ ምርት መመለሳቸው ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከታኅሣሥ እና ጥር ወር ጀምሮ ወደ ምርት መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ እስካሁን ፊንጫ፣ ወንጂ ሸዋ፣ ኦሞ ኩራዝ 2 እና ኦሞ ኩራዝ 3 የስኳር ፋብሪካዎች የክረምት ወቅት አጠቃላይ ጥገና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአውቶቡስ ተራ – መሳለሚያ- 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ በጊዜው እንዳይጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ሥራ እንቅፋት ሆኗል – መንገዶች… ዮሐንስ ደርበው Jan 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአውቶቡስ ተራ - መሳለሚያ- 18 ቁጥር ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ የወሰን ማስከበር ሥራ እንቅፋት እንደሆነበት የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢያሱ…
የዜና ቪዲዮዎች ውጊያን የሚያዘምን አቅም እየገነባን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Jan 28, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=LdK_HjnczC0
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tamrat Bishaw Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ መርማርሳ ቀበሌ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን በህገ-ወጥ መንገድ በመፍታት በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Tamrat Bishaw Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በሀገራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሕብረተሰቡ ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በጅማ ከተማ በተካሄደው መድረክ የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ መንግስታት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሀገራዊ የሰላምና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዋሽ አርባ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሃይል መገንባቷን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Melaku Gedif Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ አርባ ዛሬ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ፥ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሀይል መገንባቷን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው 105 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ለማህበራት አስረከበ Tamrat Bishaw Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ስራ እድልና ክህሎት ቢሮ ግብርናን ለማዘመን የሚያግዙ 105 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ለ105 ማህበራት አስረክቧል፡፡ በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ የቢሮው ሃላፊ ማቲዮስ ሰቦቃና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ÷አሜሪካ ለዩክሬን የጦር ታንክ እሰጣለሁ ማለቷን አወገዘች Tamrat Bishaw Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ÷ አሜሪካ ለዩክሬን የሩሲያን ጦር ለመዋጋት የሚረዱ ዘመናዊ የጦር ታንኮችን ለማቅረብ የወሰደችውን ውሳኔ በጽኑ አወግዛለች፡፡ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ ጆንግጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት አስተያየት አንዳሉት÷አሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወምበርማ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ወምበርማ ወረዳ ጎመር ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ ጠዋት ገልባጭ ሲኖ ትራክ መኪና ከዓባይ በረሃ አካባቢ አሸዋ ጭኖ ሲመለስ ዳገት ላይ በመገልበጡ ምክንያት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ህንፃ በተሻለ ሁኔታ ለመስራት ርብርብ እየተደረገ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Tamrat Bishaw Jan 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ህንፃ በአጭር ቀን ውስጥ መልሶ በተሻለ ሁኔታ ለመስራት ርብርብ እየተደረገ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ቃጠሎ የደረሰበት ሕንፃ በውስጡ የነበሩ…