Fana: At a Speed of Life!

በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚፈጸሙ አሻጥሮችና የሙስና ድርጊቶችን ለመከላከል ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሆነ ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚፈጸሙ አሻጥሮችና የሙስናን ድርጊቶችን ለመከላከል ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው ሲሉ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተሩ ጀነራል ሲሳይ ቶላ ገልጸዋል፡፡ በብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሼር…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር 2015 ዓ.ም እየተሸጠበት ባለው ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ከኅዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን…

የመቀሌ የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ተገናኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ተቋርጦ የቆየው የመቀሌ ከተማ ኤሌክትሪክ ኃይል ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል (ግሪድ) ጋር መገናኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የመቀሌ ከተማ ኤሌክትሪክ ኃይል ከአንድ ዓመት በላይ ከብሔራዊ የኃይል…

በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም እንዲጀመር ቅድመ ዝግጅት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ከፍተኛ ሼል አመራር በትግራይ ክልል የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቱ ላይ የደረሰውን ጉዳት በመለየት አስቸኳይ…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ተጋጣሚውን ረታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ0 አሸነፈ፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ጎሎች አቡበከር ወንድሙ በ14ኛው እና አሜ መሐመድ በ72ኛውና በ73ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም…

የሁለት ልጆቿን አባት በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሁለት ልጆቿን አባትና ባለቤቷን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለችው ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንድትቀጣ ተወሰነባት፡፡ በተመሳሳይ ከባድ የውንብድና ወንጀል በመፈፀም የሰው ሕይወት ያጠፉ ሁለት ግለሰቦች በ18 ዓመት ፅኑ እስራት…

በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው ለነበሩ የጤና ተቋማት የሚውልና ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፉን ያደረገው ጉድዊል የተሰኘ አገር በቀል ድርጅት ሲሆን÷ ድጋፉም ማይክሮስኮፕ፣ ዘመናዊ…

በውጭና በሀገር ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአማራ ክልል የሚከናወኑ የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን እንዲያግዙ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚከናወኑ የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን በውጭ እና በሀገር ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንዲደግፉ በክልሉ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ ከሰኔ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም…

ኢትዮጵያ የሱዳን ወታደራዊና ሲቭል ሃይሎች የተፈራረሙትን ስምምነት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቭል ፖለቲካ ሃይሎች የተፈራረሙትን የፖለቲካ ማዕቀፍ ስምምነት አድንቋል፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷ሁለቱ ወገኖች የተፈራረሙት ስምምነት ሀገሪቱን ወደ ነጻ እና ተዓማኒ ምርጫ…

ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ከፍተኛ ውድመት ለደረሰበት ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል:: ድጋፉ የሙስሊም ኤ አይ ዲ አሜሪካ ሰብዓዊ አገልግሎት ድርጅትን በማስተባበር ነው የተደረገው፡፡…