የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል Shambel Mihret Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጪ የሌሎች ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ከየካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት እስከ መጋቢት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባለው ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ የተዘረፉ 538 ያህል ቅርሶች በእንግሊዝ ተገኙ Alemayehu Geremew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ የተዘረፉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ባሕላዊ ቅርሶች በእንግሊዝ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ ቅርሶቹ እንግሊዝ ኢትዮጵያን በፈረንጆቹ 1868 ላይ በወረረችበት ወቅት በወታደሮች መዘረፋቸውም ተጠቁሟል፡፡ “ዘ ፕሪንስ ኤንድ ዘ ፕላንደር” ወደ አማርኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከ100 በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች Amele Demsew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና 2 ነጥብ 19 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ከ100 በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠች፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በሥነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ዕድሉን ያገኙ ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኩዌት ፖሊሳዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Tamrat Bishaw Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩዌት ፖሊሳዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ሕብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃብስ አል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሶማሊያ ተፈናቅለው ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 100 ሺህ ያህል ሥደተኞች ዕርዳታ እየደረሰ ነው – የተመድ የሥደተኞች ኤጀንሲ Alemayehu Geremew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት በቅርቡ ከሶማሊያ ተፈናቅለው ወደ ኢትዮጵያ ለገቡ 100 ሺህ ያህል ሥደተኞች ዕርዳታ እየደረሰ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ሥደተኞቹ ባለፉት አራት ሣምንታት ውስጥ ከግጭት ቀጣናው ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን የገቡ መሆናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለምአቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔው ጠንካራ የበይነ-መረብ መሠረተ ልማት ላይ ሊያተኩር ይገባል – ወ/ሮ ሁሪያ አሊ Alemayehu Geremew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የሚካሄደው 18ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባዔ ጠንካራ የበይነ-መረብ መሠረተ ልማት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚኖርበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ተናገሩ። የዓለም አቀፉ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በኢነርጂ ልማት ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ ተገለጸ Shambel Mihret Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ ከቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር ሉ ዢያንግ ጋር በኢነርጂ ኢንቨስትመንት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ እንደገለጹት÷ባለፉት ዓመታት የቻይና ኩባንያዎች በመሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 15ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ Tamrat Bishaw Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ስምንተኛ የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ። ጉባኤው የምክር ቤቱ አባላት አሰራር እና ሥነ-ምግባር ማሻሻያ እንዲሁም የጠበቆች አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጆችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የከባቢ አየር ብክለቱ እየጨመረ መሆኑ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የከባቢ አየር ብክለት መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በየጊዜው የሚለካው የሙቀት አማቂ ጋዞች ወደ አካባቢ የሚለቀቀው መጠን በየሁለት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የልማት ስኬቶቿን በተመድ ዓለምአቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፈለች Alemayehu Geremew Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን የልማት ስኬቶች በ5ኛው የተመድ ዓለምአቀፍ የአዳጊ ሀገራት ጉባዔ ላይ አካፍላለች፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሠፋ በኳታር ዶሃ እየተካሄደ ባለው እና በአዳጊ ሀገራት ላይ በሚመክረው 5ኛው…