የኳታሩ “ኢዱኬሽን አበቭ ኦል” ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ የትምህርት ፕሮጀክቶችን በመደገፍ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ “ኢዱኬሽን አበቭ ኦል” ፋውንዴሽን እና የፌዴራል መንግሥት በኢትዮጵያ የትምህርት ፕሮጀክቶችን በመደገፍ በትብብር መሥራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በትምህርት ጉዳይ…