Fana: At a Speed of Life!

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል- የሲዳማ ክልል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እን ሕዝቦች ቀን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ እንደገለጹት÷የፊታችን ህዳር 29 በሀዋሳ ከተማ…

አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክት ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ነጻ አገልግሎት ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክት ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የነጻ አገልግሎት እንደሚሰጥ የፕሮጀክቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክትን መርቀው ስራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክትን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክትን መረቁ፡፡   በምረቃ ስነ ስርዓቱ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ በመገኘት ነው በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን…

በትግራይ ክልል የሚከናወነው የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚከናወነው የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ተጠናክሮ መቀጠሉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዚህ መሰረትም ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ 78 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች በመንግስት…

በቫሌንሲያ ማራቶን አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ በስፔን ቫሌንሲያ ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በስፔኑ የዛሬው የቫሌንሲያ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አማኖ በሪሶ ርቀቱን በ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ በመጨረስ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባ…

በኦሮሚያ ክልል ከ500 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር ተሸፍኗል-የክልሉ ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ500 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡ በክልሉ የበጋ መስኖ ስንዴን በዘር የመሸፈን ስራ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን÷በክልሉ በጋ መስኖ ስንዴ በዘር መሸፈን እና የመኸር…

የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ በቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)17ኛው የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በደቡብ ክልል ደረጃ በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ እየተከበረ ይገኛል ፡፡ በበዓሉ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የኦሮሚያ፣ የአፋር ፣የሲዳማና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከፍተኛ…

የዓለም አቀፉ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት ማጠቃለያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት አከባበር በኢትዮጵያ ማጠቃለያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሃ ግብሩ ሚኒስትሮች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ…

የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)24ኛው የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ጠቅላላ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የህብረቱ ስብሰባም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ እንደሚቀጥል ተገልጿል። ስብሰባው በሽብር ወንጀል፣ በሕገ-ወጥ የሰዎችና…