በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል፡፡
በደቡብ ክልል 342 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የነበረ…