የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሙሉ ስኮላርሺፕ መሰጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት ሙሉ ስኮላርሺፕ መስጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስደው ከግማሽ በላይ ውጤት…