Fana: At a Speed of Life!

ሰላም የጋራ አጀንዳና መዳረሻችን ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የሰላም ምክር ቤት መመስረቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡   በምስረታ ጉባኤው መልዕክት ያስተላለፉት የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም÷ ሰላማዊ ሀገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ ምክር ቤቱ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው…

ዩኒሴፍ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለውኃ ተቋማት ጥገና የሚውል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በፀጥታ ችግር ለወደሙ የውኃ ተቋማት ጥገና የሚውል ከ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ፡፡ ዩኒሴፍ በፀጥታ ችግር የወደሙ 453 የውኃ ተቋማትን መጠገን…

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር  ቤቱ  አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ÷ጉባዔው የሰላም ስምምነት በተደረሰበትና የዜጎችን የምግብ…

17ኛው ዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ በአዲስአበባ መካሔድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሔደው 17ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ዛሬ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆው ጉባዔው÷ አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ ነው…

በዛሬው የዓለም ዋንጫ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛ ቀኑን በያዘው የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ውሎ ካሜሮን እና ጋና የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡ በዚሁ መሰረት በምድብ ሰባት የተደለደሉት አፍሪካዊቷ ካሜሮን እና ሰርቢያ ቀን ሰባት ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ፡፡ በዚሁ…

ስፔንና ጀርመን አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) - የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ያደረጉት ስፔንና ጀርመን ሳይሸናነፉ ቀርተዋል። ሁለቱ ቡድኖች 90 ደቂቃውን 1ለ1 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል። ውጤቱን ተከትሎ ጀርመን በአንድ ነጠብ በምድቧ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ስፔን…

ካናዳ ከኳታሩ የዓለም ዋንጫ ተሰናበተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ካናዳ በክሮሺያ 4 ለ 1 መሸነፏን ተከትሎ ከውድድሩ ሁለተኛዋ ተሰናባች ሀገር ሆናለች። የካናዳው አልፎንሶ ዴቪስ በዛሬው ጨዋታ ክሮሺያ ላይ በ2ኛው ደቂቃ ያስቆጠራት ጎል በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፈጣኗ ጎል ሆና ተመዝግባለች።…

ተጠባቂው የስፔን እና ጀርመን ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት ስፔን ከጀርመን የሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በምድብ አምስት የተደለደሉት ሁለቱ ሀገራት ከምድብ ለማለፍ ምሽት 4 ሰዓት በኳታሩ አል ባይት ስታዲየም ፍልሚያቸውን ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል፡፡ ኮስታሪካን…

በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ወሳኝ የምድብ ድሏን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ቤልጂየምን 2 ለ 0 በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሏን አስመዝግባለች፡፡ በጨዋታው ብርቱ ተፎካካሪ ሆና የቀረበችው የሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ከእረፍት መልስ አብዱልሃሚድ ሳብሪል እና ዛካሪያ አቡክላል ባስቆጠሯቸው ጎሎች…

የተመድ ምክትል ዋና ፀሃፊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሊ ጁንሁዋ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ዋና ጸሐፊው አዲስ አበባ ሲገቡ…