Fana: At a Speed of Life!

የቲቢ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየደረጃው ያለው አመራር ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲቢ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እንዲሁም አስፈላጊውን የሀገር ውስጥ ፋይናንስ ለማሳደግ በየደረጃው ያለው አመራር ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ በአፍሪካ የቲቢ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ፖለቲካዊ…

አዝናኙ የካሜሩን እና የሰርቢያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድራማዊ ትዕይንት ያስተናገደው የካሜሩን እና የሰርቢያ ጨዋታ 3 አቻ ተጠናቋል፡፡ በጨዋታው ካሜሩን በሰርቢያ ብልጫ ተወስዶባት 3 ለ 1 ስትመራ ብትቆይም በቪንሰንት አቡበከር እና ቺፖ ሞቲንግ ሁለት ጎሎች ታግዛ አቻ መሆን ችላለች። የካሜሩንን…

ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል -ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ፡፡   በክልሉ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ቀን…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አራት ወራት 22 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአራት ወራት ውስጥ በመደበኛ እና የማዘጋጀ ቤት የገቢ ማሰባሰብ ስራ 22 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ÷በክልሉ ፖለቲካዊ ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ…

የአማራ ክልል ማዕድን ልማት ቢሮ የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ለሚገነቡ 11 ባለሃብቶች የምርመራ ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ፋብሪካዎችን ለሚገነቡ 11 ባለሃብቶች የምርመራ ፈቃድ መስጠቱን የአማራ ክልል ማዕድን ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በተለይ በሲሚንቶ እጥረት ምክንያት ግንባታዎች ከመጓተት እስከ መቆም መድረሳቸው ተገልጿል፡፡…

የሊጉ መርሐ ግብሮች እና ተስተካካይ ጨዋታዎች በድሬዳዋ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ11ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎችን ጨምሮ ተስተካካይ ጨዋታዎች በድሬዳዋ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ፡፡ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ሳምንት በባህር ዳር ከተማ የተከናወነ…

በአፋር ክልል በቅርቡ ተፈናቅለው ከነበሩት 69 ሺህ ሰዎች መካከል ግማሽ ያህሉ ወደ ቀያቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በቅርቡ ከተፈናቀሉ 69 ሺህ ሰዎች መካከል 34 ሺህዎቹ ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የክልሉ አደጋ ሥጋት አመራርና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የቅድመ ማስጠንቀቂያና ምላሽ ዳይሬክተር ማሒ ዓሊ፥ በሰው ሠራሽ ችግር…

የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሰላም አስከባሪ ኃይሎች የጥምር ውጊያ ልምምድ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትሚስ ሴክተር አራት 7ኛ ዙር ሰላም አስከባሪ ሃይል ከጂቡቲ ሰላም አስከባሪ ኃይል ጋር ግዳጅን መሰረት ያደረገ የጥምር ውጊያ ልምምድ አድርገዋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት የሰላም አስከባሪ ኃይሎች የጋራ ጥምር ውጊያ ልምምድ ማድረጋቸው ቀጣይ…