Fana: At a Speed of Life!

የአንጀት ካንሰር መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት ካንሰር አብዛኛውን ጊዜ ከትልቁ አንጀት የውስጠኛው ክፍል የሚነሱ ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ ሲራቡ የሚፈጠር ነው፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአጠቃላይ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ሸምሴ ሸውሞሎ÷ ከመጠን ያለፈ…

በሃይማኖቶች መካከል የሚኖረው መከባበር ለሰላም መጎልበት እና እድገት መፋጠን የጎላ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይማኖቶች መካከል የሚኖረው መከባበር እና ትብብር ለሰላም መጎልበት እና እድገት መፋጠን የጎላ ሚና አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ የመጀመሪያው የዓለም ሃይማኖቶች የትብብር ሳምንት ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ እየተካሄደ…

ለቦረና እርዳታያሰባሰቡ አካላት በተዘጋጁት የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ገቢ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እርዳታ ያሰባሰቡ አካላት በተዘጋጁት የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ገቢ እንዲያደርጉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠየቀ፡፡   ክልሉ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷ቦረና…

በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ34 ቢሊየን ዶላር በላይ የንብረት ውድመት መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የደረሰው ጉዳት ከ34 ቢሊየን ዶላር በላይ እንደሚደርስ የዓለም ባንክ አስታውቋል፡፡ ይህ የጉዳት መጠን ከ2021 የቱርክ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ እድገት አራት በመቶውን ያክል እንደሚሸፍን እና የጉዳቱ የግምት…

የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው አውደ ርዕይ ለዕይታ ክፍት ሆኗል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዴዔታ ማርታ ሉዊጂ እና ከፍተኛ መኮንኖችና የሰራዊቱ አመራሮች አውደ ርዕዩን…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ፡፡ ኮሚሽኑ አባል በመሆኑ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የባለሀብቶችን ፍላጎት በማሟላት ረገድ ተሞክሮዎችን ለመውሰድ እድል እንደሚፈጥርለት አስታውቋል።…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ለማፋጠን ቁርጠኛ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጃፓን የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል…

ከአሊ ባባ ግሩፕ ጋር በኢ-ኮሜርስ ግብይት በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በቻይና የአሊ ባባ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝታቸውም ከአሊ ባባ ግሩፕ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊዩ ናን ጋር በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት…

በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡   ልዑካኑ በቆይታቸው በቴሌ ብር ገንዘብ የማስተላለፍ አሰራር ላይ የተገኘውን ውጤታማ ተሞክሮ ለሌሎች…

ከ5 እስከ 10 በመቶ ያህሉ የዓለም ሕዝብ በድብርት ይጠቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድብርት ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ በእጥፍ የሚከሰት የአዕምሮ ህመም ነው፡፡ አንድ ሰው የድብርት ህመም አለበት ለማለት ምልክቶቹ ለሁለት ሣምንት እና ከዚያ በላይ በተከታታይ መታየት ይኖርባቸዋል፡፡ ድብርት በተለይ በጉርምስና እና በ40ዎቹ…