Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ፣ትግራይና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ 6 ድልድዮች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ሥድስት ድልድዮች ተገቢው ጥገና ተደርጎላቸው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድልድይ እና ስትራክቸር ሥራዎች ዳይሬክተር ጌትነት ዘለቀ ፥…

ነበለት ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባት የቆየችው ነበለት ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች፡፡   ከተማዋ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገኘችው በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ…

አገልግሎቱ ከበዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደርግ እንደሚገባ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥምቀት በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደርግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ፡፡ አገልግሎቱ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን በመግለፅ ፥ ከበዓሉ አከባባር ጋር ተያይዞ የእምነቱ…

የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ክልላዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ ሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው። በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ፖለቲካዊ አዝማሚያዎች ላይ የጋራ አረዳድ በመፍጠር÷…

ጠ/ሚ ዐቢይ በ15ኛው የአቡዳቢ ዓለም አቀፍ የ“ሰስቴኒቢሊቲ” ሣምንት ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት እና በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በሚመክረው 15ኛው የአቡ ዳቢ ዓለም አቀፍ “ሰስቴኔቢሊቲ” ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። ኢኒሼቲቩ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት በዓለም አቀፍ…

አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡ አምባሳደር ሱለይማን ከዚህ በፊት በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ባለሙስልጣን አምባሳደር በመሆን ማገልገላቸው ይታወሳል፡፡ በተጨማሪም አቶ መሃመድ ጀማል ሸሪፍ የተቋሙ…

የቻይና ባህር ሃይል በደቡብ ቻይና ወታደራዊ  ልምምድ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የባህር ሃይል በደቡብ ቻይና በሚገኘው ባህር የጦር ልምምድ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ቻይና የባህር ሃይል ልምምዷን የጀመረቸው የአሜሪካ ባህር ሃይል በዚሁ የደቡብ ቻይና ባህር አቅራቢያ የጦር  ልምምድ ማድረጉን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ በወታደራዊ…

በክልሉ የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ተጠናቋል-የደቡብ ክልል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የጥምቀት በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲውል ፖሊስ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታወቀ፡፡ በደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ለፋና…

ለጥምቀት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ እንግዶች አማራጭ የጉብኝት ፓኬጅ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጥምቀት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ እንግዶች አማራጭ የጉብኝ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጥምቀት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚከበር ቢሆንም÷ በዋናነት የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በጎንደር በልዩ ሁኔታ…

በመዲናዋ የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ጥር 8 ቀን 6 ሠዓት ጀምሮ እስከ ሐሙስ ጥር 11 ቀን 2015 ዓ.ም አመሻሽ 12 ሠዓት ድረስ ሞተር ብስክሌትን ማሽከርከር ፍጹም የተከለከለ መሆኑን የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡…