በአምራች ኢንተርፕራይዞች የሚታየውን የሃይል አቅርቦትና የመስሪያ ቦታ እጥረት ለመፍታት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንተርፕራይዞች ላይ የሚስተዋለውን የሃይል አቅርቦትና የመስሪያ ቦታ እጥረት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡
የኢንተርፕራይዙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለጹት÷…