Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃመት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃመት ጋር ዛሬ በኒጀር ኒያሚ ተወያይተዋል። በአቶ ደመቀ መኮንን የሚመራው የኢትዮጵያ የልዑካን ''የአፍሪካ…

በዓለም ዋንጫ ጨዋታ ፖርቹጋል ጋናን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ ጨዋታ የአምስተኛ ቀን ውሎ በምድብ ስምንት በተደረገ ጨዋታ ፖርቹጋል ጋናን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ የፖርቹጋልን የመጀመሪያ ግብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በፍጹም ቅጣት ምት በ65 ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡…

የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያን የኢኮኖሚ ትስስር የሚያጠናክር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ በኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካን ሶንኪይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም  በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ትስስር ለማጠናከርና እና በቀጣይ በኢንቨስትመንት መስክ ለመሰማራት…

ዶክተር ሊያ ከ60 በላይ የመድሃኒት ዓይነቶች የሚያመርተውን ሳንሼንግ ፋርማቲካል ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኦሮሚያ ክልል ዱከም ከተማ በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚገኘውን የሳንሼንግ ፋርማቲካል ፋብሪካ ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም÷ የሳንሼንግ ፋርማቲካል ፋብሪካ የሚያመረታቸው የመድሃኒት ምርቶች ከመጋዘን ጀምሮ እስከ…

ቢሮው የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎችን ለተጠቃሚዎች በዕጣ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የተለያዩ የመስሪያ ቦታዎችን ለተጠቃሚዎች በዕጣ አስተላልፏል፡፡ ቢሮው ከዚህ በፊት በተለያየ ምክንያት አገልግሎት ያልሰጡ፣ በህገ ወጥ መንገድ የተያዙ እና ለተጠቃሚ ተላልፈው…

ቤቶች ኮርፖሬሽን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን ከ269 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለማዘመን ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ሕንጻን ለማደስና ለማዘመን የሚያስችለውን ስምምነት ፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት፥ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል እና የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዋና…

የአየር ንብረት ለውጥ ለአፍሪካ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ለችግሩ መፍትሔ ማፈላለግ ያስፈልጋል – አቶ ዑመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ በተለይ ለአፍሪካ የህልውና ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ ለችግሩ መፍትሔ ማፈላለግ እንደሚያስፈልግ የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን ገለጹ፡፡   ግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያለው የግብርና የ15 ዓመት የኢንሹራንስ…

የደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጅነሪንግ ከተባለው የቻይና ኩባንያ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደርባ ሲሚኒቶ ፋብሪካ ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጅነሪንግ ቡድን ከተባለው የቻይና ኩባንያ በደርባን የሲሚንቶ ፋብሪካ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በሃገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ ፍላጎት መሰረት…

21 የዳያስፖራ አደረጃጀት ጥምረት አባላት የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ድጋፋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ 21 የዳያስፖራ አደረጃጀት ጥምረት አባላት ለሰላም ስምምነቱና ስምምነቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ መንግሥት እየተከናወኑ ላሉ ጉዳዮች ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡ የጥምረቱ አባላት ይህን የገለጹት ከ1 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የሀገራትና የዓለም…

የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄዱ የኢትዮጵያን የዲጅታል ስኬት ለማሳየት መልካም አጋጣሚ እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈፃሚ አንቶኒዮ ፔድሮ ጋር በኒጀር ኒያሚ ተወያይተዋል፡፡   አንቶኒዮ ፔድሮ የዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር…