Fana: At a Speed of Life!

ወደ መቀሌ እና ሽረ በሚደረጉ በረራዎች ከታሪፍ በላይ በማስከፈል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ተጠያቂ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ እና ሽረ በሚያደርጋቸው በረራዎች በአዲስ አበባ እና በመቀሌ ተመድበው የሚሠሩ አንዳንድ ባለሙያዎችና ከአየር መንገዱ ጋር የሚሠሩ ኤጀንቶች ጉዳይ እናስፈጽማለን ከሚሉ ግለሰቦች ጋር ተመሳጥረው ከተቀመጠው…

የፕሪሚየር ሊጉ 16ኛ እና 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የቀን ማስተካከያ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ16ኛ እና 17ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ማስተካከያ ተደርጎባቸዋል። የፕሪሚየርሊጉ ከ14ኛ እና 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አክሲዮን ማህበሩ ባወጣው ፕሮግራም መሰረት በድሬዳዋ እየተካሄደ ይገኛል፡፡…

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ 6ኛ የስራ ዘመን 2ኛ ዓመት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡   የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት በስብሰባው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር…

ኢትዮጵያ በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብስባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በተጀመረው 52ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ እየተሳተፈች ነው።   በስብሰባው ላይ በተመድ የጄኔቫ ቢሮ እና በስዊዘርላንድ የሚገኙ ዓለም አቀፍ…

ትናንት በጣሊያን በሰጠመችው ጀልባ ከ100 በላይ ሰዎች ለህልፈት ሳይዳረጉ እንዳልቀረ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በደቡባዊ ጣሊያን ባህር ላይ በሰጠመችው የስደተኞች ጀልባ ህጻናትን ጨምሮ ከ100 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ሳያልፍ አይቀርም የሚል ስጋት መኖሩ ተገለጸ። እስካሁን ቢያንስ 62 ስደተኞች ህይወታቸው ማለፉ የተረጋገጠ ሲሆን አንድ ጨቅላ ህጻንን…

ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ የግብርና ዘርፍን ለማዘመን በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዛሆ ዚዩዋን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ ቻይና የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ ለማዘመን በምታደርገው ሁለንተናዊ ድጋፍ ዙሪያ መክረዋል፡፡ በተጨማሪም…

በቦረና ዞን ከ754 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ከ754 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ…

የሠራተኛ ፍልሠት አስተዳደርን ለማሻሻል እየሠራሁ ነው – የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር የሰራተኛ ፍልሰት አስተዳደርን ለማሻሻል ከአጋር አካላት ጋር በጥምረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አሠግድ ጌታቸው፥ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከተለያዩ ሀገራት ፈልሰው ሥራ ለሚፈልጉ ሠራተኞች…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡   ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት ግንባታ 78 ነጥብ 2 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት ግንባታ አፈፃፀም 78 ነጥብ 2 በመቶ መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ ባለቤትነት እየተካሄደ የሚገኘው የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ግንባታ…