በመዲናዋ የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ያለ ምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…