በጅምር ግንባታ ላይ ከነበረ ህንጻ ሶስት የቀን ሰራተኞች ወድቀው ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በጅምር ግንባታ ላይ ከነበረ ህንጻ ሶስት የቀን ሰራተኞች ወድቀው ህይወታቸው አለፈ፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ…
ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በልደታ ክፍለ ከተማ ሳር ቤት አካባቢ እንደ አዲስ የተገነባውን የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ስራ…
ቻይና ዓለም አቀፋዊ ፀጥታና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ያስችላል ያለችውን ሠነድ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዓለም አቀፍ የፀጥታና ደኅንነት ኢኒሼቲቭ ያለችውን ሠነድ ዛሬ ይፋ አድርጋለች፡፡
ሠነዱ ይፋ የሆነው በሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት በተዘጋጀ መድረክ ላይ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ፥…
ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብርን ለማሳደግ የሚያስችል ቡድን ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብርን ለማሳደግ የሚያስችል ቡድን ለማቋቋም የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡
በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቤጂንግ መግባቸው የሚታወስ ሲሆን ፥ በሀገራቱ…
በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ከ263ሺህ በላይ ዜጎች እርዳታ እያገኙ አይደለም -ዞኑ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ263 ሺህ በላይ ዜጎች እርዳታ እያገኙ እንዳልሆነ የዞኑ አስተዳደር ገለፀ።
የዞኑ አስተዳዳሪ ጃርሶ ቦሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በዞኑ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው ከ867ሺህ በላይ ዜጎች…
ቻይና ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የወጪ ምርቶች ላይ ቀረጥ አነሳች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የወጪ ምርቶች ላይ ቀረጥ ማንሳቷን አስታወቀች።
ውሳኔው ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት ይፋ ባደረገችው “የልዩ ቀረጥ ማሻሻያ” ማዕቀፍ የሚተገበር መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ጊዜ ተራዘመ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ጊዜ መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት…
በ44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለተሳተፈው ቡድን የማበረታቻ ሽልማት ተደረገለት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የእውቅና እና ማበረታቻ ሽልማት ተደረገለት።
የአትሌቲክስ ቡድኑ ከዓለም በ2 ወርቅ፣ በ7 ብር እና በ1 ነሐስ በጠቅላላው 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት 2ኛ ደረጃን…