ባለሃብቶች በመዲናዋ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በአዲስ አበባ ከተማ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
በኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ዳይሬክተር እናትነሽ ታመነ እንደገለጹት ÷ በመዲናዋ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ…