Fana: At a Speed of Life!

የ”ህዳር ሲታጠን” የፅዳት ዘመቻ  በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዳር 12 ወይም "ህዳር ሲታጠንን" ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ። ህዳርን በፅዳት በሚል መሪ ቃል ነው የፅዳት ዘመቻው የተካሄደው። ጃክሮስ አካባቢ የተካሄደው የፅዳት ዘመቻ የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር…

በዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ዕለት አስተናጋጇ ኳታር በኢኳዶር 2 ለ 0 ተሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ በደማቅ ሥነ ስርዓት ዛሬ ተጀምሯል። አስተናጋጇ ኳታር ከደቡብ አሜሪካዋ ኢኳዶር ጋር የመክፈቻ ጨዋታዋን አድርጋለች። በጨዋታውም ኳታር በኢኳዶር 2 ለ 0 ተሸንፋለች ኳታር ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ 18 ቀን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤንች ሸኮ ህዝቦች የባህል ማእከል ግንባታ የሚሆን ቦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤንች ሸኮ ህዝቦች የባህል ማእከል ግንባታ የሚሆን ቦታ አበረከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ጊዜያት ለተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች የባህል ማዕከል መገንቢያ የሚሆን ቦታ ሲሰጥ መቆየቱ…

የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በድምቀት ተካሂዷል፡፡ የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ የተካሔደው በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ እያስተናገደ በሚገኘው እና 60 ሺህ ተመልካቾችን በሚያስተናግደው አል ባይት እስታዲየም ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ…

በአየር ንብረት ለውጥ ተጎጂ ለሚሆኑ ሀገራት ማካካሻ ፈንድ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸጉ ሀገራት በሚለቁት ካርበን ምክንያት የሚደርሰው ብክለት ጉዳት ለሚያደርስባቸው ታዳጊ ሀገራት ማካካሻ ልዩ ፈንድ እንዲቋቋም የመንግሥታቱ የአየር ንብረት ጉባዔ ወሰነ፡፡ ከበለፀጉ ሀገራት በሚለቀቀው በካይ ጋዝ ምክንያት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት…

ለሁሉም ሕጻናት ምቹ ኢትዮጵያን ለመፍጠር መሥራት ይገባል – ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነገ ሀገር ተረካቢ ሕጻናት ልዩ ድጋፍና እንክብካቤ በማድረግ ለሁሉም ሕጻናት ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በትኩረት መሥራት ይገባል ሲሉ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡ የዓለም የሕጻናት ቀን በዓለም ለ33ኛ በኢትዮጵያ ለ17ኛ ጊዜ÷ "ምቹና…

በመሬት ዘርፍ የሚፈፀመውን ሌብነት ለመከላከል የተጀመሩ ሥራዎች ይጠናከራሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚፈፀም ስርቆት እና ማጭበርበርን ለመከላከል የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…

በማራቶን ሪሌይ ውድድር የኦሮሚያ ፖሊስ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሠመራ ከተማ በተካሔደው 18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌይ ውድድር ኦሮሚያ ፖሊስ አሸንፏል፡፡ በክለቦች መካከል በተካሔደው የማራቶን ሪሌይ ውድድር÷ የኦሮሚያ ፖሊስ አንደኛ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያና የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ በዚሁ የውድድር…

በሐረሪ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ ባለፈ የተመጣጠነ ስርአተ ምግብን እውን ለማድረግ፣ የምግብ ሸቀጥ ምርቶችን ዋጋ ለማረጋጋትና ከውጭ…

በከሚሴ ከተማ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ በክልል ደረጃ ተከብሯል፡፡ በዓሉ ''ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን'' በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡ በበዓሉ አከባበር…