አመራሩ ህዝቡን በማስተባበር የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ስራ ውጤታማ እንዲሆን በትኩረት ሊሰራ ይገባል – ር/መስተዳድር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ አመራሩ ህዝቡን በማስተባበር የ2015 የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ስራ ውጤታማ እንዲሆን በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡
ርዕስ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የክልሉ የ2015 የተቀናጀ ተፋሰስ…