Fana: At a Speed of Life!

በግማሽ ዓመቱ ከ1 ሺህ በላይ ደረጃዎች ጸደቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 1 ሺህ 435 ደረጃዎች መጽደቃቸውን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ከጸደቁት መካከል 268 ከዚህ በፊት ያልተዘጋጁ እና አሁን ተዘጋጅተው የቀረቡ “አዲስ” ደረጃዎች መሆናቸውን የኢንስቲትዩቱ የኮሙኒኬሽን…

ከድሬዳዋ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ሁሉም ኃይማኖቶች በሠላም፣ በፍቅር፣ በመከባበር እና በአብሮነት በጋራ የሚኖሩበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያጋጠመው አለመግባባት በከፍተኛ ኃላፊነት ስሜት የቤተ-ክርስቲያኗን…

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

በረዥሙ የሀገረ መንግሥትነት ታሪካችን ውስጥ ኢትዮጵያ ያለፈችባቸው ወሳኝ የታሪክ አንጓዎችና ውጣውረዶች ብዙ ናቸው። ቢሆንም ግን በታሪካችን ሂደት በገጠሙን ፈተናዎች ወድቀን ሳንቀር ፈተናዎችን በአኩሪ ገድል እየተሻገርን አኩሪ ሀገራዊ የጋራ እሴቶችን አፍርተን ከዚህ ደርሰናል።…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 100 ዘመናዊ የከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የሚያስችሉ 100 ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባ አዳነች የህዝቡን የትራንስፖር ችግር እና የመንገድ…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለጤና ትምህርት ተቋማት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ከአጋር አካላት ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ለሚገኙ 29 የጤና ትምህርት ተቋማት 16 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉ አምስት የግል ኮሌጆችም ተጠቃሚ ሆነዋል። በዳግማዊ ምኒልክ…

በክልሉ የተፈቀደ ሰልፍ እንደሌለ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል የፀጥታ ግብረ ሀይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዋሳ ከተማም ሆነ በክልሉ የትኛውም አካባቢዎች ላይ በመንግስት የተፈቀደ ሰልፍ እንደሌለ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል የፀጥታ ግብረ ሀይል አስታውቋል፡፡ ግብረ-ሀይሉ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ አስቸኳይ ስብሰባ በማካሄድ የተለያዩ የውሳኔ…

የግብርና ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ተወካይና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ተወካይና ዳይሬክተር ማዊራ ቺቲማ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ድጋፍ በተከናወኑ ስራዎች እና በተገኙ ውጤቶች እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት…

በአፋር ክልል በግጭቱ ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 368 ትምህርት ቤቶች ስራ ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በግጭት ምክንያት ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 368 ትምህርት ቤቶች ዳግም ትምህርት እየሰጡ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   ዳግም ትምህርት መስጠት ከጀመሩት ትምህር ቤቶች ውስጥ 358ቱ አንደኛ ደረጃ…

ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ያሸሹ ግለሰቦች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ሚሊየን 97 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በማሸሽ ሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ አሳጥተዋል የተባሉ አምስት የጉምሩክ ሠራተኞችና ሰባት ነጋዴዎች በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሱ። ተከሳሾች በአጠቃላይ 12 ሲሆኑ አምስቱ የጉምሩክ ኮሚሽን ቦሌ ቅርጫፍ…

አገልግሎቱ ከኃይል ሽያጭ ከ12 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከኃይል ሽያጭ ከ12 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ 126 ሺህ 101 አዲስ ኃይል ደንበኞችን ማፍራቱንም ነው አገልግሎቱ ያመለከተው። እንዲሁም 51 የገጠር ከተሞች…