የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ካቢኔ የክልሉን የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ነው Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት(ካቢኔ) በክልሉ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን እየገመገመ ይገኛል። በግምገማው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ÷ በክልሉ ከፕሮጀክቶች አፈፃፀም ጋር በተያያዘ እየተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንን ዜሮ ለማድረስ የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥታ እየሠራች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የበካይ ጋዝ ልቀት መጠንን ዜሮ ለማድረስ ከፓሪሱ ስምምነት ጋር የሚጣጣም የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥታ ተግባራዊ ለማድረግ እየሠራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሙስጠፌ የተመራ ልዑክ በቦቆልማዮ መልካዲዳ የሚገኙ ስደተኞችን ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በሊበን ዞን በቦቆልማዮ መልካዲዳ አካባቢ የሚገኙ ስደተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎችን ሁኔታ ጎበኘ፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ አካባቢው ዝናብ አጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀምሯል። የስንዴ ልማቱ የተጀመረው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው። ርዕሰ-መስተዳድሩ እንደገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማት ለጥቃት እንዳይጋለጡ የሳይበር ደኅንነት መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ Amele Demsew Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ደኅንነት ወር መከበር መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሳይበር ደኅንነት ተጋላጭነታቸውን እንዲለዩና እንዲቀንሱ ለማድረግ ጉልህ ፋይዳ እንዳለው የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች Mikias Ayele Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዓለም አቀፋዊ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ያላትን ቁርጠኝነት በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ አሳይታለች፡፡ ኢትዮጵያ በግብፅ ሻርማል ሼክ እየተካሄደ ባለው የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎሕ ቤቶች ባንክና የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በጋራ ለመስራት ተስማሙ Shambel Mihret Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎሕ ቤቶች ባንክ ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ አስማረ እና የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላት ቅንጅታዊ ሥራ አስፈላጊ ነው- ከንቲባ አዳነች ዮሐንስ ደርበው Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላት ቅንጅታዊ ሥራ አስፈላጊ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ከወረዳ እስከ ማዕከል ከሚገኙ የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የተቋረጡ የጤና አገልግሎቶችን ማስጀመር የሚያስችል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ። ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው የማስጀመር እና የአቅም ግንባታ ስራውን እንዲሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወጣቶች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ነው Feven Bishaw Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ቀን “የወጣቶች ንቁ ተሳትፎና ተካታችነት ለሰብዕና ልማት” በሚል መሪ ሐሳብ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መከበር ጀምሯል። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ተሳትፎና አደረጃጀት አቅም…