በሶማሊያ የመረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ኃላፊ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጀነራል ማሀድ ሞሐመድ የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ መግባቱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል።
ልዑኩ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…