Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዛወር ዓለም አቀፍ ጨረታ ወጣ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዛወር በድጋሚ ዓለም አቀፍ ጨረታ አወጣ። አሁን የወጣው ጨረታ የኢትዮ ቴሌኮምን 45 በመቶ ድርሻ ለዓለም አቀፍ ባለሃብቶች ለማቅረብ ያለመ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። በጨረታው…

በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ከሐረሪ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

ሐረር በዓለም አቀፍ ደረጃ በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ፣ ትምህርት እና ባህል ድርጅት (ዩኒስኮ) እ.ኤ.አ በ2003/4 በሰላም ፣ በትብብር እና የአብሮነት ከተማነት አለም አቀፍ ሽልማት እና እውቅናን አግኝታለች፡፡ ይህም የተለያዩ እምነት ያላቸው ህዝቦች ለዘመናት በሰላም፣ በአብሮነት ፣…

ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከተ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መንግስት የእምነት ተቋማት መጠናከርና አንድነት ለአገራዊ አንድነትና ግንባታ…

ከደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የእምነት ተቋማት መጠናከርና አንድነት ለአገራዊ አንድነት መጠናከር እጅግ አሰፈላጊ መሆኑን በማመን…

ከሶማሌ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የክልሉ መንግስት ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በአገራችን ለውጥ ከመጣ በኋላ ባሉት አመታት መንግስት ህገ መንግስታዊ መርሆዎችን መሰረት በማድረግና በማክበር…

ከጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያጋጠመው ችግር በሰላማዊ መንገድ፤ በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜት፤ በስክነትና የቤተክርስቲያኗን ውስጣዊ አሰራር በተከተለ መንገድ እንደሚፈታ የክልሉ መንግስት ፅኑ እምነት አለው፡፡ የእምነት ተቋማት መጠናከርና አንድነት ለሀገራዊ ሠላምና…

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሠጠ መግለጫ

ሀገራችንን ወደብጥብጥ በማስገባት የምናተርፈው ባለመኖሩ፣ ሠላማዊ ሂደቶችን መከተል ማስቀደም ከሁሉም ይጠበቃል።   ሠሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የእምነት አባቶች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ መንግስት ችግሩ በውይይትና መግባባት ላይ ተመሥርቶ እንዲፈታ ጽኑ አቋም…

ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ሀገራችን ኢትዮጵያ እምነቶችን ቀድመው ከተቀበሉ እና ለአለም ህዝብ አርአያ ከሆኑ ቀዳሚ ሀገራት ተርታ እንደምትሰለፍ ይታወቃል።   ልጆቿም ተከባብረውና ተቻችለው በሀገር ጉዳይ ላይ ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው እንደ አንድ ሰው ልብ በመሆን ከፈጣሪ በታች ሀገርን ከነ ክብሯ አቆይተው…

ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አላማን ለማስፈፀም መንቀሳቀስ ተቀባይነት የለውም! ዘመናትን ባስቆጠረው የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሰት ግንባታ ሂደት በርካታ የምንኮራባቸውን የአብሮነት፣ የጀግንነት፣ ለጋራ ሀገራዊ ህልውና እና ሉዓለዊነት አብሮ መቆምን፣ አብሮ መዋደቅን በተግባር ያሳየንበትን እሴት…

በቱርክ እና ሶሪያ በመሬት መንቀጥቀጥ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ21 ሺህ ባለይ መድረሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ እና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 21 ሺህ መድረሱ ተገለፀ፡፡ የነፍስ አድን ሰራተኞች አሁንም በሕይወት የተረፉ ሰዎችን ለማግኘት ፍለጋ እያደረጉ ሲሆን ነገር ግን አደጋው ከተከሰተ አራተኛ ቀን…