Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሕብረት ስር የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን ተቋቋመ። በአፍሪካ ህብረት ስር የሰላም ስምምነቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከበር የተልዕኮ ቡድኑ ሦስት አባላት ያሉት ሲሆን ፥ በሰላም…

አቶ  ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የበጋ መስኖ ስንዴ ምርት መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ ኡዶ ወጣጤ ቀበሌ የበጋ መስኖ ስንዴ ምርት መርሐ ግብርን በይፋ አስጀምረዋል። አቶ ደስታ ሌዳሞ መርሐ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት ÷ በክልሉ እርሻን ሜካናይዝድ የማድረግ…

አየር መንገዱ የፊታችን ሰኞ ወደ ሽረ ከተማ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኞ ታህሳስ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሽረ ከተማ በቀን አንድ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ፥ ወደ መቀሌ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሶስት ከፍ የሚያደርግ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፌደራል ተቋማትን ለመጠበቅ መቀሌ ገባ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት የሚተዳደሩ ተቋማትን ለመጠበቅ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዛሬው ዕለት ትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ገብቶ ሥራ መጀመሩን ገለፀ፡፡ መንግስትና ህወሓት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የደረሱባቸውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…

40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር የፊታችን እሑድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር  የፊታችን እሑድ በሱሉልታ ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ። የፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ÷ በመጪው እሑድ በሚካሄደው 40ኛው የጃንሜዳ…

በቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንሰራለን – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንሰራለን ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ገለጹ። አሰልጣኝ ውበቱ በአልጀሪያ የሚካሄደውን 7ኛው የቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር ላይ ለመሳተፍ ብሄራዊ ቡድኑ ያደረጋቸውን…

አሜሪካ ለታይዋን የ200 ሚሊየን ዶላር ጦር መሳሪያ ሽያጭ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለታይዋን 200 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ፀረ-ታንክ ሽያጭ ውል አጸድቋል፡፡ ስምምነቱ የታይዋንን ዘርፈ ብዙ የመከላከል አቅም በማጎልበት ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገልጿል፡፡ የሽያጭ ውሉ በታይዋን…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተለያዩ ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ…