የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከነገ ጀምሮ የስራ ሰዓት ለውጥ ይደረጋል Shambel Mihret Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ የመንግስት የስራ ሰዓት ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚደረግ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፒተር ሆው እንደገለጹት÷ በክልሉ የሙቀቱ መጨመር ለስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝበ-ውሳኔው ድምፅ ጊዜያዊ ውጤት ለህዝብ ይፋ ተደረገ Amele Demsew Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የተካሄደው የሕዝበ-ውሳኔ ድምፅ ጊዜያዊ ውጤት ለህዝብ ይፋ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች እንዲሰማሩ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ Melaku Gedif Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል የ10 ዓመት ዕቅድ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡ ፍኖተ ካርታው ከጀርመን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት ለህብረተሰቡ ተሰራጨ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከጅቡቲ የገዛውን ፓልም የምግብ ዘይት ወደ ሀገር ውስጥ አጓጉዞ ለህብረተሰቡ እያሰራጨ መሆኑን አስታወቀ፡፡ እስካሁን ከ1 ሚሊየን 196 ሺህ በላይ ሊትር ዘይት ለህብረተሰቡ መሠራጨቱን እና ሥርጭቱ አሁንም…
ቢዝነስ አቶ ማሞ ምህረቱ እና ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከፈረንሳይ ንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mekoya Hailemariam Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከፈረንይ ንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለውን የንግድ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቱርክ እና ሶርያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Melaku Gedif Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ እና ሶርያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ በደረሠው ጉዳት ማዘናቸውን ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች የተካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ተጠናቆ ቆጠራ ተጀምሯል – ምርጫ ቦርድ Melaku Gedif Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የተካሄደው የሕዝበ ውሣኔ ድምፅ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቆ ቆጠራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ቦርዱ በክልሉ ኮንሶ፣ ደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን እስከ ፊታችን የካቲት 2 ቀን ድረስ ማስተካከል ይችላሉ-ሚኒስቴሩ Mikias Ayele Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እና በመንግስት ተቋማት ገብተው መማር የሚፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው እስከ የካቲት 02 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በልማት ስራ ለመሳተፍ ከመጡ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ሙስጠፌ በራሳቸው ተነሳሽነት በሀገር ወዳድ ስሜት በክልሉ ልማት ላይ ለመሳተፍ ወደ ክልሉ ለመጡት የክልሉ ተወላጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ፣ጌዴኦና ጎፋ ዞኖች የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደቱ በሰላም ተጠናቋል Mikias Ayele Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ፣ጌዲኦ እና ጎፋ ዞኖች ሲካሄድ የነበረው የደቡብ ኢትዮጵያ ምስረታ የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት በሰላም መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ በወላይታ ዞን ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት በሰላም ተጠናቆ…