Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ባለሀብቶችን ችግሮች መፍታት ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ መሆን አለበት – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን ያፈሰሱ የውጭ ባለሀብቶች ችግሮችን በሚገባው መጠን መፍታት ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ መሆን አለበት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን…

በምርት ዘመኑ ከ5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014/15 ምርት ዘመን ከ5 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአኩሪ አተር ምርት መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ጋር በመቀናጀት የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

የአውሮፓ አገራት አምባሳደሮችና አጋር አካላት የኢትዮጵያን የልማት ስራ እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ አገራት አምባሳደሮችና የልማት አጋር አካላት የኢትዮጵያን የልማት እቅድና ስራ እንደሚደግፉ ገለጹ። የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ፥ ከዴንማርክ፣ ኖርዌይ፣ ኔዘርላንድስና የአውሮፓ ህብረት  አምባሳደሮች፣ ከፈረንሳይ የልማት…

ጋናዊው ተጫዋች ክርስቲያን አትሱ በቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍርስራሽ ስር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቼልሲና በኒውካስል ተጫውቶ ያሳለፈው ጋናዊው የመስመር አማካይ ክርስቲያን አትሱ በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የጉዳት ሰለባ ቢሆንም በህይወት መትረፉ ተሰምቷል። ጋናዊው የመስመር አማካይ በቱርክ ከህንጻ ፍርስራሽ ስር በህይወት መገኘቱም…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ካቢኔ ዛሬ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅን ለመተግበር በወጣው ደንብ ዙሪያ ተወያይቷል። በክልሉ በሥራ ላይ ያለው ደንብ ቁጥር 44/2003 ማሻሻያ ላይ የተወያየው ካቢኔው÷ ደንቡ ሥራ ላይ እንዲውል ውሣኔ…

አራት የስኳር ፋብሪካዎች ከ506 ሺህ ኩንታል በላይ ስኳር ማምረታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የስኳር ፋብሪካዎች እስከ ትናንት ድረስ 506 ሺህ 121 ኩንታል ስኳር ማምረታቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ምርቱ ለህብረተሰቡ እየተሰራጨ መሆኑን በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሕዝብ ግንኙነትና ተሳትፎ ዋና ክፍል…

የፌደራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የመንግስት የጋራ ጉባኤ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና በመንግስት መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል የትብብር ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተቋቁሟል። ጉባኤው በዋናነት በፖሊሲና ስትራቴጂያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የፌዴራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና የመንግስት…

ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ867 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፋት ሥድሥት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ867 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ።   የጽህፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኝነት ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ…

የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የፍልሰት ጥናትና ምርምር ጉባዔ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የፍልሰት ጥናት እና ምርምር ጉባዔ በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ አለምአንተ አግደውን ጨምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የተገኙ የተቋማት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት አቤላ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም፣ በባሕር፣ በሎጅስቲክስ እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ…