የጋምቤላ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ 6 ወራት ዕቅድ ግምገማ እየተካሄደ ነው።
በግምገማው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ የክልሉ ካቢኔ አባላት እና የተቋማት የስራ ሀላፊዎች እየተሳተፉ…