የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከወርልድ ሪሶርስ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ አኒ ዳሳጉፐታ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በትብብር ሊሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸውን ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5 ቢሮዎችን በጋራ የሚይዘው የትራንስፖርት ዘርፍ ዋና መ/ቤት ግንባታ በቀጣይ ዓመት ይጠናቀቃል ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1 ነጥብ 575 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አምስት ቢሮዎችን በጋራ እንዲይዝ ታስቦ እየተገነባ የሚገኘው የትራንስፖርት ዘርፍ ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክትን በቀጣዩ ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ በ4 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልድን ለማፍራት የሚሰሩ ትምህርት ቤቶች ላይ መንግስት በትኩረት ይሰራል- አቶ ደመቀ መኮንን Shambel Mihret Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልድን ለማፍራት የሚሰሩ ትምህርት ቤቶች ላይ መንግስት በትኩረት እንደሚሰራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በደሴ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ Amele Demsew Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በደቡብ ቱርክ ዛሬ ጠዋት በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ለደረሰው የህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳት እና የንብረት መውደም የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ ኢሰመኮ ባለሙያዎቹን አሰማራ Alemayehu Geremew Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል በሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰብዓዊ መብቶች እንዳይጣሱ ለመከታተል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባለሙያዎቹን ማሰማራቱን አስታወቀ፡፡ የባለሙያዎቹ ቡድን በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በሚገኙ ሥድስት ዞኖች ማለትም ጋሞ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ Tamrat Bishaw Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ፡፡ እየተደረገ ባለው የነፍስ አድን ጥረትም የቱርክ ግዛቶች የመጀመሪያውን የተጎጂዎች ግምታዊ ቁጥር ይፋ አድርገዋል፡፡ ዛሬ ማለዳ በማዕከላዊ…
ጤና የጨጓራ አልሰር ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው Feven Bishaw Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለምዶ የጨጓራ አልሰር (Peptic ulcer disease) ወይም የጨጓራና የትንሹ አንጀት መጀመሪያ ክፍል መላጥ፣መቦርቦር ወይም መቁሰል የሚከሰተው በጨጓራ በሚመነጭ አሲድ ምክንያት ነው። የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስቱ ዶክተር ሸምሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአውቶቡስ ተራ-18 ቁጥር ማዞሪያ-መሳለሚያ ለሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት ኮንዶሚኒየም ለመረጡ ተነሺዎች ቤት ተመድቧል- ኮርፖሬሽኑ ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ኮርፖሬሽን ከአውቶቡስ ተራ-18ቁጥር ማዞሪያ-መሳለሚያ እየተገነባ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት ምክንያት ተነሺ ለሆኑና ኮንዶሚኒየም ለመረጡ ሁሉም ሰዎች ቤት መመደቡን ገለፀ። ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ እንዳይጠናቀቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት 99 በመቶ ወደ አገልግሎት ተመለሰ ዮሐንስ ደርበው Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የኃይል አቅርቦት 99 በመቶ ወደ አገልግሎት ማስገባት መቻሉን አስታወቀ። ስምንት የ230 ኪሎ ቮልት እና አምስት የ132 ኪሎ ቮልት አቅም ያላቸው ማከፋፈያ ጣቢያዎች ተጠግነው አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Feb 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሒደት እየተከናወነ ነው ፡፡ ሕዝበ ውሳኔው በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ)…