Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሒደት እየተከናወነ ነው ፡፡ ሕዝበ ውሳኔው በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ)…

በደቡብ ክልል የሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የድምፅ አሠጣጥ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ህዝበ ውሳኔ እየተካሄደ ነው። በክልሉ ስር በሚገኙ÷ የጋሞ፣ ጎፋ፣ ዎላይታ፣ ጌዴኦ፣ ኮንሶና፣ ደቡብ ኦሞ ዞኖች በተጨማሪም በቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣ አማሮ እና ደራሼ ልዩ ወረዳዎች ሕዝበ ውሳኔው እየተካሄደ…

በትግራይ ክልል የሚገኙ የደም ባንኮችን ዳግም ወደ ሥራ ለመመለስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት በትግራይ ክልል የሚገኙ የደም ባንኮችን ዳግም ወደ ሥራ ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ የሰላም ስምምነቱን…

ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ  በመረጃ ኪነ ሙያ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ስር የሚገኘው ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃ ኪነሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች ዛሬ አስመረቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ታዜር…

የደም ሕክምና ፍላጎት እና አቅርቦት አልተጣጣመም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ሕክምና ፍላጎት እና አቅርቦት ያለመጣጣም ችግር መኖሩን የኢትዮጵያ ደም እና ቲሹ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 228 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ ቢታቀድም ማሰባሰብ የተቻለው ግን 167 ሺህ 850 ዩኒት ደም ብቻ ነው፡፡…

በደቡብ ክልል ነገ ሕዝበ ውሳኔ እንደሚካሔድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ነገ ሕዝበ ውሳኔ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በክልሉ ስር በሚገኙ÷ የጋሞ፣ ጎፋ፣ ዎላይታ፣ ጌዴኦ፣ ኮንሶና፣ ደቡብ ኦሞ ዞኖች ሕዝበ ውሳኔ ይካሔዳል ብሏል ቦርዱ፡፡…

ነገ ለሚካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ዝግጅት መጠናቀቁን የተለያዩ ዞኖች አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ነገ ለሚካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የተለያዩ ዞኖች አስታውቀዋል፡፡ የጎፋ ዞን አስተዳዳሪ ልዩ አማካሪና የሕዝበ ውሳኔ ተጠሪ ብርሃኑ ደቻሳ እንደገለጹት÷ ከነዋሪዎች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና…

በ6 ወራት ለውጭ ከቀረበ የኤሌክትሪክ ሽያጭ 40 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ በጀት ዓመት ለጅቡቲ እና ሱዳን ከቀረበው የኤሌክትሪክ ሽያጭ 39 ነጥብ 8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ለውጭ ገበያ የተደረገው የኤሌክትሪክ ሽያጭ አፈጻጸምም 89 በመቶ መሆኑ ነው…

በመዲናዋ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ በጎ አድራጊዎችን በማሳተፍ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በምረቃ ሥነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ሰው ተኮር ተግባራትን…

ህወሓት ያስረከባቸውን መሳሪያዎችና ተሽከርካሪዎች የማጓጓዝ ስራ መጀመሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት ያስረከባቸውን መሳሪያዎች እና ተሽከርካሪዎችን የማንቀሳቀስ ስራ መጀመሩን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡ በፌዴራል መንግስትና በህወሓት አመራሮች መካከል ደቡብ አፍሪካ እና ኬንያ ላይ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የኢፌዴሪ…