Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲ ዓረቢያ ከ900 በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 933 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ እስካሁን በተከናወነ ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ተግባራት÷ 39 ሺህ 382 ኢትዮጵያውያንን መመለስ መቻሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

በጋምቤላ ክልል በኢንቨስትመንት ለሚሰማሩ አልሚዎች ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ በክልሉ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት ለሚፈልጉ ባለሀብቶች መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፁ። አቶ ኡሞድ በክልሉ በጎግ ወረዳ ኡበላ አካባቢ አንድ ባለሃብት እያከናወኑት ያለውን…

በደቡብ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ 49 ግለሰቦች ላይ ክስ ለመመስረት ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተለያዩ ዘርፎች በሙስና የተጠረጠሩ 49 ግለሰቦች ላይ ክስ ለመመስረት ዝግጅት ማጠናቀቁን የክልሉ ጸረ ሙስና ኮሚቴ አስታውቋል፡፡   የደቡብ ክልል ሰላምና የጸጥታ ቢሮ ሃላፊ እንዲሁም የፀረ ሙስና ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከአዲሱ የዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከአዲሱ የዓለም አቀፉ የህጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ አቡባካር ካምፖ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በትብብር በሚከያከናውኗቸው የህጻናት ጤና፣አልሚ ምግብ፣ ለአስቸኳይ ጊዜ በሚሰጥ ምላሽ ሌሎች…

በአማራ ክልል በግጭት ምክንያት ውኃ ለተቋረጠባቸው 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች በድጋሚ ማቅረብ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት የውኃ አቅርቦት ተቋርጦባቸው ለነበሩ 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች በድጋሚ ማቅረብ መቻሉን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከ20 በላይ ግብረ ሠናይ ድርጅቶችን በማቀናጀት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ፈንድ በማፈላለግ…

የኢትዮጵያን እና የጣልያንን ወዳጅነት አጠናክረን እንቀጥላለን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የጣልያን ግንኙነት ለብዙ ዘመናት የቆየ እና ፍሬያማ የሆነ አጋርነት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጣልያን ሮም መግባታቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

“የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ” በሥርዓተ ትምህርት ተካትቶ ሊቀርብ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ አሳሳቢነትን ለመግታት “የዓየር ንብረትን” በሥርዓተ ትምህርቷ ውስጥ አካታ ልትሰጥ እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ሜቲዎሮሎጂ ተመራማሪ ዶክተር ቶማስ ቶሮራ÷ የዓየር ንብረት ጉዳይ…

መከላከያ ሠራዊት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶችን ሊመክት የሚያስችል የሪፎርም ስራ መስራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶችን መመከት የሚያስችል ሪፎርም መስራቱን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመከላከያ ሚኒስቴርን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገብተዋል፡፡   ኢትዮጵያና ጣሊያን ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸውም ኢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡

ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካው የማዕድን ኢንቨስትመንት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ መዋዕለ-ንዋይ ማፍሰስ በሚል በተዘጋጀው መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ዓለምአቀፍ የማዕድን ኩባንያዎች፣ ቴክኖሎጂ አቅራቢዎች እንዲሁም የፋይናንስ ተቋማት…