ስፓርት ተጠባቂው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ተራዘመ Mikias Ayele Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ተራዝሟል ። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ከቀኑ 9 ሰአት በ12ኛ ሳምንት የሊጉ ተስተካካይ መርሐ ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ለመሥራት ተፈራረመ Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የሥምምነት ሠነድ ተፈራረመ። ስምምነቱን በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኩል የተቋሙ የቋንቋዎች ሥራ አሥፈፃሚ የሆኑት አቶ ሸለመ ከቤ እንዲሁም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ደብረማርቆስ ከተማ ከ260 በላይ ሕገ-ወጥ ማኅተሞች እና ሃሰተኛ ሠነዶች ተያዙ Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 01 ከ260 በላይ ሕገ-ወጥ ማኅተሞችንና ሃሰተኛ ሠነዶች መያዛቸው ተገለጸ፡፡ ሃሰተኛ ማኅተሞቹና ሠነዶቹ የተያዙት ስታር ተብሎ በሚጠራው ኅንፃ ተከራይተው የማተሚያ ቤት ሥራ ሲሰሩ በነበሩ ግለሰቦች ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ218 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከጥር 19 እስከ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ218 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ 156 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች ሲሆኑ 62…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲን የሚወክሉ የምክር ቤት አባላትና የፓርቲው ዋና ፅ/ቤት አመራሮች በመንግስት የስድስት ወር አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት ጀመሩ Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የተመረጡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትና የፓርቲው ዋና ፅህፈት ቤት አመራሮች በመንግስት የስድስት ወር አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት ጀመሩ። መድረኩን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ያስጀመሩት ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር በኢኮኖሚ ጠንካራ ሆና እንድትቀጥል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ መላኩ አለበል Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመን ቢሮ "ኢትዮጵያ ታምርት፤ ኦሮሚያ ታምርት፤ ሸገር ታምርት " በሚል መሪ ሀሳብ አምራች ኢንዱስትሪውንና የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማነቃቃት ከባለሀብቶች ጋር የንቅናቄ መድረክ በሸገር ከተማ አስተዳደር እያካሄደ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ከዕረፍት መልስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቻን ተሳትፎ እና ተያያዥ ጉዳዮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የፕሪሚየር ሊግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 7 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውኃ ግንባታ እየተከናወነ ነው Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ለማሳደግ በ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ወጪ የተለየዩ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው። ፕሮጀክቶቹ እየተገነቡ የሚገኙት የውኃ ሽፋኑን ከ81 ወደ 83 በመቶ ለማሳደግ መሆኑ ተገልጿል። በዚህም ተጨማሪ 2…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና ጤና እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 365 ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ከሚመረቁት ሰልጣኞች መካከል 234 የሚሆኑት በህክምናና ጤና ዘርፍ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ የሠለጠኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል Alemayehu Geremew Feb 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ለሁለት ቀናት በሚቆየው ጉባዔ የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት የአስተዳደሩ የአስፈፃሚ አካላት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በአስተዳደሩ…