የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም የትግራይ ህዝብ ፅኑ ፍላጎት መሆኑን የክልሉ ነዋሪዎች ተናገሩ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም የትግራይ ህዝብ ፅኑ ፍላጎት መሆኑን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የክልሉ ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ህዝቡ በጦርነት እንደተጎዳ…
ስፓርት ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቻን ውድድር የቪዲዮ ረዳት ዳኛ ሆነው እንዲያጫውቱ ተመረጡ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ሰባተኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን) በቪዲዮ ረዳትነት እንዲያጫውቱ ተመርጠዋል። በሀገር ውስጥ ሊግ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ውድድር ከጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስቴር ማህበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለተሳካ ሀገራዊ ምክክር በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው Feven Bishaw Dec 26, 2022 0 አዲሰ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ማህበረ-ባህላዊ እሴቶቻችን ለተሳካ ሀገራዊ ምክክር በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤትና ከኢትዮጵያ ሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ካውንስል ጋር በጋራ በመሆን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ የኮሌራ ማስወገድ እቅድ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ የኮሌራ በሽታ ማስወገድ እቅድ ትግበራ ላይ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡ እቅዱ የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ሽረ ከተማ ነዳጅ እየተጓጓዘ ነው – የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዮሐንስ ደርበው Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሽረ ከተማ ነዳጅ እየተጓጓዘ መሆኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በባለስልጣኑ የነዳጅ አቅርቦት፣ ሎጅስቲክስና ክትትል ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ሹመት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሰነድ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ጥናት ሰነድ ይፋ መደረጉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ጥናቱ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ሊከሰቱ የሚችሉ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች የሚያደርሱትን ቀውስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በዲላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ፣ የደቡብ ክልል ብልፅግና…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ከዓለም ዋንጫ መልስ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል Mikias Ayele Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ከዓለም ዋንጫ መልስ ዛሬ በሚደረጉ የቦክሲንግ ደይ ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ በኳታሩ የዓለም ዋንጫው ምክንያት ለአንድ ወር ያህል ተቋርጦ የቆየ ሲሆን ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ በዛሬው እለት የሊጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩ 80 ከተሞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆኑ Melaku Gedif Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ግጭት በደረሰ የኤሌክትሪክ መሠረተ-ልማት ውድመት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩ 80 ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ በግጭቱ ምክንያት ኤሌክትሪክ ተቋርጠባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመላው ዓለም ኢትዮጵያን የወከሉ ዲፕሎማቶች ሀገር የተጋፈጠቻቸውን ፈተናዎች እንድትሻገር ላስመዘገቡት ስኬት ምስጋና ይገባቸዋል- አቶ ደመቀ መኮንን Tamrat Bishaw Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 ( ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም ኢትዮጵያን የወከሉ ዲፕሎማቶች ባለፉት ሁለት አመታት ሀገር የተጋፈጠቻቸውን ፈተናዎች እንድትሻገር በጋራ ዘመቻ ላስመዘገቡት ስኬት ምስጋና ይገባቸዋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ።…