በደቡብ ክልል የወተት፣የዶሮ፣የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የወተት፣የዶሮ፣የስጋና የማር ምርት ማሻሻያ ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ እየተካሄደ ነው፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ይፋ የተደረገው የ ’ሌማት ትሩፋት’ መርሐ-ግብር በምግብ ሉዓላዊነትን ማስከበር እና…