የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ መርማርሳ ቀበሌ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን የሰረቁ አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ የባቡር ሐዲድ ብረቶችን በህገ-ወጥ መንገድ በመፍታት በኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ.ማ…
በጅማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ እና ቢሾፍቱ ከተሞች በሀገራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከሕብረተሰቡ ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡
በጅማ ከተማ በተካሄደው መድረክ የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ መንግስታት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሀገራዊ የሰላምና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች…
በአዋሽ አርባ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሃይል መገንባቷን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዋሽ አርባ ዛሬ የተመለከትነው የተቀናጀ የውጊያ ልምምድ፥ ኢትዮጵያ ጦርነትን የሚያስቀር ሀይል መገንባቷን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት…
ቢሮው 105 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ለማህበራት አስረከበ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ስራ እድልና ክህሎት ቢሮ ግብርናን ለማዘመን የሚያግዙ 105 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን ለ105 ማህበራት አስረክቧል፡፡
በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ የቢሮው ሃላፊ ማቲዮስ ሰቦቃና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…
ሰሜን ኮሪያ÷አሜሪካ ለዩክሬን የጦር ታንክ እሰጣለሁ ማለቷን አወገዘች
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ÷ አሜሪካ ለዩክሬን የሩሲያን ጦር ለመዋጋት የሚረዱ ዘመናዊ የጦር ታንኮችን ለማቅረብ የወሰደችውን ውሳኔ በጽኑ አወግዛለች፡፡
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እህት ኪም ዮ ጆንግጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት አስተያየት አንዳሉት÷አሜሪካ…
በወምበርማ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ወምበርማ ወረዳ ጎመር ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው የደረሰው ዛሬ ጠዋት ገልባጭ ሲኖ ትራክ መኪና ከዓባይ በረሃ አካባቢ አሸዋ ጭኖ ሲመለስ ዳገት ላይ በመገልበጡ ምክንያት መሆኑን…
የቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ጽ/ቤት ህንፃ በተሻለ ሁኔታ ለመስራት ርብርብ እየተደረገ ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ህንፃ በአጭር ቀን ውስጥ መልሶ በተሻለ ሁኔታ ለመስራት ርብርብ እየተደረገ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።
ቃጠሎ የደረሰበት ሕንፃ በውስጡ የነበሩ…
በጀርመን በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ካርልስሩህ በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር የኢትዮጵያ አትሌቶች በ3 ሺህ ሜትር በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ አምስት ተከታትለው በመግባት ውድድሩን በበላይነት…
የጃፓን መንግስት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ማሽነሪዎችን ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለየዩ ማሽነሪዎችን ድጋፍ አደረገ፡፡
የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በውሃው ዘርፍ አቅም ግንባታና ቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ የበኩሉን ሚና…