በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ከአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ከአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ጋር የጋራ ምክክር በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል ።
የውይይት መድረኩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽኅፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር…