የመከላከያ ሚኒስቴር ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መጻሕፍትን አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት ከ3 ሺህ 500 በላይ መጻሕፍት ማበርከቱ ተገለጸ።
መጻሕፍቱ አጠቃላይ ግምታቸው ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሲሆን ለመማር ማስተማር የሚሆኑ የተለያየ ይዘት ያላቸው መሆናቸው ተገልጿል።…