Fana: At a Speed of Life!

400 ሺህ ሜትሪክ ቶን ማዳባሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ወር ውስጥ 400 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ ባህርና ሎጅስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ እንዳስታወቀው የአፈር ማዳባሪያ የማጓጓዝ ስራው በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል፡፡…

አፍሪካን የ“ዓለም የዳቦ ቅርጫት” ለማድረግ 10 ቢሊየን ዶላር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ በቀጣይ አምሥት ዓመታት አኅጉሪቱን የ“ዓለም የዳቦ ቅርጫት”ለማድረግ 10 ቢሊየን ዶላር መደበ፡፡ ባንኩ በአፍሪካ የረሃብ ድምፅ እንዳይሠማ እና አኅጉሪቷ ራሷን በምግብ ችላ ቀሪውንም ዓለም እንድትመግብ ርዕይ ሠንቆ እየሰራ…

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 141 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን መታደጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከጅቡቲ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ጋር በመተባበር  141 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን መታደጉን አስታወቀ። ፍልሰተኞቹ አደገኛ በሆነ ሁኔታ በህገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪ ጀልባ ወደ የመን ይጓዙ እንደነበርም ኤምባሲው አስታውቋል።…

አሜሪካ እና ኔቶ አውሮፓን ሙሉ በሙሉ ወደ ወታደራዊ ግጭት ሊከቷት ነው – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅጥ ያጣው የአሜሪካ የተስፋፊነት እና ዓለምን የመቆጣጠር ፍላጎት አውሮፓን የግጭት ማዕከል እያደረጋት ነው ስትል ሩሲያ ወቀሰች። በአውሮፓ የደኅንነት እና ትብብር ድርጅት ውስጥ የሩሲያ ምክትል መልዕክተኛ የሆኑት ማክሲም ቡያኬቪች ÷ በአሜሪካ እና…

ባንኩ በሞባይል ባንኪንግ የዓየር መንገድ ትኬት የሚገዙ ደንበኞቹ ላይ የጣለውን የብር ገደብ አነሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ የዓየር መንገድ ትኬት ለመግዛት ከዚህ በፊት የነበረውን የ100 ሺህ ብር ገደብ ማንሳቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከዛሬው ዕለት ጀምሮ ደንበኞቹ የበረራ ትኬት ለመግዛት የብር ኖት መያዝ ሳያስፈልጋቸው በሞባይል…

በሶማሌ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት ሥድሥት ወራት ከእቅድ በላይ ገቢ ለሰበሰቡ የከተማ አስተዳደሮች እና ወረዳዎች የማበረታቻ የእውቅና ሽልማት አበርክቷል።…

1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 173 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡ በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት ዜጎች መካከል 1 ሺህ 135ቱ ወንዶች፣ 5ቱ ሴቶች እና…

የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ የአይ ኤስ መሪ መግደሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ ከፍተኛ የአይ ኤስ መሪ የገደለበትን ተልዕኮ ማካሄዱን የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልፀዋል። የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ትናንት በሰጡት መግለጫ÷ የአይ ኤስ መሪ እና ለአይ ኤስ ዓለም አቀፋዊ የትስስር መረብ ዋና አመቻች…

በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ተማሪ ሚኪያስ አዳነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪ ሚኪያስ አዳነ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈታና ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ተማሪ ሚኪያስ አዳነ ስድስት መቶ ስልሳ…