ዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች የአፍሪካን የግብርና ምርቶች ለማሳደግ የ30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ቃል ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች ለአፍሪካ አህጉር የግብርና ምርቶችን ለማሳደግ የሚውል የ30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡
ዓለም አቀፍ የልማት አጋር ድርጅቶች የተሳተፉበት እና በሴኔጋል ዳካር የተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ…