Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያውያን እና ጃማይካውያን አርቲስቶች የተጣመሩበት የሙዚቃ ድግስ በጃማይካ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘሮያል ፌስት” የተሠኘ ኢትዮጵያውያን እና ጃማይካውያን አርቲስቶች የተጣመሩበት የሙዚቃ ዝግጅት በጃማይካ ሞንቲጎ ቤይ ሊካሄድ ነው። ኢትዮጵያን ይበልጥ ለዓለም ለማስተዋወቅ እና ዓለምአቀፍ ጎብኚዎች እንዲጎበኟት ለማነሳሳት ያለመ ዝግጅት መሆኑ…

ጀርመን የጦር ታንክ ድጋፏን በአውሮፓ በኩል ወደ ዩክሬን ልትልክ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ጀርመን የጦር ታንኮቿን በድጋፍ ወደ ዩክሬንለመላክ ጥርጊያ መንገዱን እያመቻቸች መሆኑ ተገለጸ፡፡ በመጀመሪያው ዙር ድጋፍ ጀርመን 14 “ሊዮፓርድ ሁለት” የተሰኙ ታንኮቿን በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት የትራንስፖርት ድጋፍ ወደ ዩክሬን…

ከ1ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 21 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከመጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን ወደ ሀገር…

ኢትዮጵያ ግብርናን በማዘመን በምግብ ራስን ለመቻል የምታደርገው ጥረት ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ ይሆናል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብርናን በማዘመን በምግብ ራስን ለመቻል እያደረገች ያለው ጥረት ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ እንደሚሆን ተገለጸ። “አፍሪካን እንመግብ” በሚል መሪ ሐሳብ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ ብሎም ራስን መቻል ላይ ያተኮረ ስብሰባ በሴኔጋል ዳካር እየተካሔደ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለሦሥት ዓመታት ባስተላለፈው የሬዲዮ ድራማ ተመሠገነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለሦሥት ዓመታት ባስተላለፈው የሬድዮ ድራማ ተመሠገነ። በኢትዮጵያ ለ20 ዓመታት ያህል በጎጂ ባሕላዊ ድርጊቶች ፣ በሱስ ማቆም እና በቤተሰብ ምጣኔ ላይ ግንዛቤዎችን በመስጠት በተለያዩ የሥነ ሕዝብ እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው…

ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እየተደረጉ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካቲት ወር ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እየተደረጉ ያሉ የዝግጅት ስራዎችን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ፡፡ 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና 42ኛው የህብረቱ አስፈፃሚዎች ጉባኤ በፈረንጆቹ ከየካቲት 15 እስከ 19 ቀን ድረስ…

በመዲናዋ ወሳኝ ኩነት በሕገ-ወጥ ተግባራት ተሳትፈው የተገኙ 57 አመራሮች ተጠያቂ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በሕገ-ወጥ ተግባራት ላይ ተሳትፈው የተገኙ 57 አመራሮችን በሕግና በአስተዳደራዊ እርምጃ ተጠያቂ ማድረጉን አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዮናስ ዓለማየሁ እንደገለጹት÷ ባለፉት ስድስት ወራት…

በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ሕዝበ ውሣኔ ከ3 ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዘገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ስድስት ዞኖች እና 5 ልዩ ወረዳዎች ለሚካሄደው ሕዝበ ውሣኔ 3 ሚሊየን 28 ሺህ 770 መራጮች ተመዘገቡ፡፡ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች ማለትም ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣…

አቶ አህመድ ሽዴ በመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ከተለያዩ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ የማቋቋም ፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይት መድረኩ በመልሶ ማቋቋም ሴክሬቴሪያት እና በባለድረሻ አካላት…

የሞሮኮ አምባሳደር በዓለም ዋንጫው ኢትዮጵያውያን ላሳዩት ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዚሃ ሞሐመድ በኳታሩ 22ኛው የዓለም ዋንጫ ኢትዮጵያውያን ላሳዩት ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ በኢትዮጵያ ከሞሮኮ አምባሳደር ነዚሃ ሞሐመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይታቸውም…