Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር እና በቅንጅት መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ለይ መክረዋል፡፡…

ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ድርጅት በ6 ወራት 19 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሥድስት ወራት 19 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። ድርጅቱ የበጀት ዓመቱን የሥድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የድርጅቱ ዋና ሥራ…

በተለያዩ ዘርፎች ስልጠና በመስጠት በርካታ ቋሚና ጊዜያዊ የሥራ እድሎች ተፈጥረዋል – የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ለዜጎች አስፈላጊውን ስልጠና በመስጠት በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ እድሎች መፍጠር መቻሉን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   ሚኒስቴሩ ከክልሎችና ተጠሪ ተቋማቱ ጋር የ2015 በጀት…

ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የመዘበረው የባንክ ሒሳብ ሹም በ7 ዓመት ፅኑ እሥራትተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ”ኦሮሚያ ባንክ” አወዳይ ቅርጫፍ ከ3 ደንበኞች ሒሳብና ከባንኩ ካዝና ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ በመመዝበር በከባድ ዕምነት ማጉደል የሙስና ወንጀል የተከሰሰው የሂሳብ ሹም በሰባት ዓመት ፅኑ እሥራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ተወሰነ። የቅጣት…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ተጠሪ ተቋማት ከሶማሌ ክልል መንግስት ጋር በመሆን ለአቅመ ደካሞች ያስገነቧቸውን ቤቶች አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ከሶማሌ ክልል መንግስት ጋር በመቀናጀት በጅግጅጋ ከተማ ያስገነቧቸውን ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ፡፡ ለአቅመ ደካማ አባወራና እማወራ የተላለፉ ቤቶች 31 መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በመርሐ ግብሩ…

ኢትዮጵያ በተመድ ያላትን የሠላም ማሥከበር ተሳትፎ አጠናክራ ትቀጥላለች – ሜ/ጄ አዳምነህ መንግስቴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያላትን የሰላም ማስከበር ተሳትፎ አሁን ባለው አግባብ ማስቀጠል እንድትችል ውጤታማ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አዳምነህ መንግስቴ ተናገሩ፡፡…

ረጅም እድሜና ጤናማ ህይወት የመኖር ምስጢር

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ረጅም እድሜና ጤናማ ህይወት ለመኖር የሰው ልጅ የተለያዩ የህይወት ዘይቤዎችን ይተገብራል፡፡ ጤናማ ህይወትን ለመምራት ከሚመረጡ ዘዴዎች መካከል የአመጋገብ ስርዓትን ማስተካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ አትክልትና ፍራፍሬዎች መመገብ - እነዚህ…

በቀላሉ መዳን እየቻለ በመዘናጋት ለአካል ጉዳት የሚዳርገው ሕመም

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ 3 ሺህ የሚጠጉ የቆዳ ሕመም ዓይነቶች እንዳሉ ይታመናል። ባለሙያዎች እንደሚሉት የቆዳ ሕመም በተለያዩ መንስዔዎች ሊከሰት ቢችልም በዋናነት ምክንያቶቹ በሁለት ተከፍለው ሊታዩ ይችላሉ። አንደኛው እንደ ካንሠር፣ ኩላሊት፣ ስኳር፣ ኤች…

የዓለም አቀፉ ቀይመስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይመስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ሚርጃና ስፖልጃሪክ ኤገር ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በቆይታቸው ከመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንዲሁም የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች…

ለምግብ ዋጋ ንረት ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ ሀገራዊ ስጋት ሆኖ ይቀጥላል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው የምግብ ዋጋ ንረት በአሁኑ ሰዓት በቂ ትኩረት ካልተሰጠውና ፈጣን እርምጃ ካልተወሰደ ሀገራዊ ስጋት ሆኖ እንደሚቀጥል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የምግብ ዋጋ ንረት መንስኤዎችን እና የወደፊት…