Fana: At a Speed of Life!

የተመድ ኤጀንሲዎች 54 ሺህ 400 ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ ኤጀንሲዎች በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተፈናቀሉ እና በአደጋ የተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚውል የ18 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡ በሁለቱም ክልሎችለአራት ዓመታት የሚቆየው መርሐ ግብር 54…

የቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን በ96 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ጂያንግ ዜሚን ከደም ካንሰር ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻቸው ላይ በደረሰባቸው ፅኑ ሕመም ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን የቻይና…

48ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክርቤት መደበኛ ስብሰባ በካርቱም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በሱዳን ካርቱም መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ÷ ኢጋድ በቀጠናው ሰላምና መረጋጋት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር አልፍሬድ ሙቱዋ ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሮቹ በካርቱም እየተካሄደ ካለው የኢጋድ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት÷ የሀገራቱን የሁለትዮሽና…

ሌቦችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሌቦችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡ በአሁኑ ወቅት ስር የሰደደውን ሌብነት ለመቆጣጠር ሙስናን የሚፀየፍ ማህበረሰብ መፍጠር ላይ በዋናነት መሥራት እንደሚገባም በአጽንኦት…

በኢትዮጵያ ከ617 ሺህ በላይ ሰዎች ከኤች አይ ቪ ጋር ይኖራሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013/14 በተሠራ ግምታዊ ቀመር መሠረት በኢትዮጵያ ከ617 ሺህ በላይ ሰዎች ኤች አይ ቪ በደማቸው ይኖራል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የዓለም የኤድስ ቀን አከባበርን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ስጥተዋል። በመግለጫቸውም፥ የዘንድሮ…

የቅርንፉድ የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅርንፉድ ጣፋጭ እና ጥሩ መዓዛ ያለው ቅመም ሲሆን በይበልጥ የሚታወቀው ለምግብ ማጣፈጫ ቅመምነት ሲውል ነው ፡፡ ሆኖም ግን በአንዳንድ ሀገራት በባህላዊ መድሃኒትነትም ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ቅርንፉድ የተለያዩ የጤና…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እና የደቡብ ሱዳን የከፍተኛ ትምህርት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጋብርኤል ቻንግሰን ቻንግ የስምምነት ፊርማ…

የ16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ ፕሮግራም በድሬዳዋ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ 16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር “የወጣቶች ንቁ ተሳትፎና ተካታችነት ለስብዕና ልማት”በሚል መሪ ቃለ ለአንድ ወር ያህል በተለያዩ ክልሎች ሲከበር ቆይቷል፡፡…

አሜሪካ ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል ከማስወንጨፏ በፊት ቅድመ ማስጠንቀቂያ የሚሰጥ ሥርዓት ልትዘረጋ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሜን ኮሪያ ሚሳኤሎች ከመወንጨፋቸው በፊት ቅድመ-ማስጠንቀቂያ መሥጠት የሚችል ሥርዓት ልትዘረጋ መሆኑን አሜሪካ አስታወቀች፡፡ በትናንትናው ዕለት መቀመጫውን በዋሺንግተን ያደረገው ሚቼል የተሠኘው የአሜሪካ የዓየር እና የጠፈር ምርምር ተቋም በዘርፉ…