የሀገር ውስጥ ዜና የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተሠራ መሆኑን አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ Mikias Ayele Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረሪ ክልል የካቢኔ አባላት ዘመናዊ የቄራ አገልግሎት ማዕከል፣ የባህል ማዕከል፣ ሼዶችና ሌሎች ፕሮጀክቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነቶቻችን የውበታችን መገለጫዎች እንጂ በጥላቻ ለመተያያና መገዳደያ ሰበብ ልናደርጋቸው አይገባም- አቶ አገኘሁ ተሻገር Melaku Gedif Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያውያን የሆንን ሁሉ የብዝኃ ሃይማኖት ወይም እምነቶች፣ የብዝኃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ የምሥራቅ እና መካከከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ፡፡ የሴካፋ የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ በዛንዚባር የአባል ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የሚጸናው በህዝቦቿ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ላይ ነው- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ Melaku Gedif Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትርጉሙ የላቀ ነው፤ጨለማ፣ በደልና የሞት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጋገን ባንክ በኮረም፣ ማይጨውና መኾኒ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት ምክንያት አገልግሎት አቋርጠው የነበሩ የወጋገን ባንክ ተጨማሪ ቅርንጫፎች ዳግም አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡ በዚህም በኮረም፣ ማይጨው እና መኾኒ ቅርንጫፎቹ ባንኩ መሠረታዊ አገልግሎት ዳግም መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ወጋገን ባንክ የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎበኙ Feven Bishaw Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን ለማክበር ላሊበላ የገቡት የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎብኝተዋል፡፡ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በገና በዓል ላይ ለመታደም ዛሬ ላሊበላ ከተማ መግባታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽንና የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር በጋራ ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር አህመዲን መሃመድ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ግብዓት ማምረቻ ድርጅትን ጎበኙ Melaku Gedif Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ አህመዲን መሃመድና የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ ግሩፕ ድርጅቶች አመራሮች የመከላከያ ኮንስትራክሽን ግብዓት ማምረቻ ድርጅትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የኮንስትራክሽን ግብዓት ምርት ሒደትንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከታኅሣሥ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ፡፡ አምባሳደር ተሾመ ከዚህ ቀደም በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር በመሆን አገልግለዋል፡፡ የብሔራዊ ተሃድሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እና ምልከታ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jan 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የባለሙያዎች ቡድን በትግራይ ክልል ትምህርት ለመጀመር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት እና ምልከታ አድርገዋል። ቡድኑ ምልከታውን ያደረገው በማዕከላዊ ዞንና በሰሜን ምዕራብ ዞኖች ባሉ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት…